- Sputnik አፍሪካ, 1920
Drum of Changes
ከጥንታዊ የስልጣኔ ምድሮች እስከ ዘመናዊ ከተሞች ልብ፣ በአፍሪካ አዲስ ጥሪ እየተስተጋባ ይገኛል። አፍሪካ የዓለምን የወደፊት ሁኔታ የምትቀርጽ ቸል ልትባል የማይገባት ኃይል ሆና እያደገች ነው። ለአስርት ዓመታት አፍሪካ የምትናገር፣ ነገር ግን የማትደመጥ ሆና ቆይታለች። ዛሬ ግን ጥሪው ግልፅ ነው። አፍሪካ ከዓለም የኃይል ማዕድ የሚገባትን ትክክለኛ ቦታ ትጠይቃለች። ይህ ፕሮግራምም ከአፍሪካ የሚስተጋቡ የለውጥ ድምፆችን በልካቸው ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ ያደርሳል።

ወደ ቀድሞው ዘመን፣ በዛሪው ዘመን ቴክኖሎጂ መመለስ

ወደ ቀድሞው ዘመን፣ በዛሪው ዘመን ቴክኖሎጂ መመለስ
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ጥንታዊ ጽሑፎች ከሃይማኖታዊ ይዘቶች ባለፈ የጥንት ዕውቀትን፣ ዓለም አቀፍ ንግድን እና ከዓለም ጋር የነበራቸውን የቆየ ግንኙነት ያሳያሉ።

ዲጂታይዜሽን ቀደም ሲል የእነዚህን ቀደምት ጽሑፎች እውቀት ማግኘት ሳይችሉ ለቀሩ ተማሪዎች እና ምሁራን ተደራሽ ያደርጋል። የኢትዮጵያን ፍልስፍና፣ ሃይማኖት፣ ባህል እና ታሪክ በጥቂት ሰዎች እና ቦታዎች ሳይወሰን በዓለም ዙሪያ እንዲታወቅ በማድረግ ሰፊ የእውቀት ተደራሽነትን ያመጣል” ሲሉ

አሉላ ፓንክኸርስት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

🎙በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የኢትዮጵያን ጥንታዊ ጽሑፎች እና የታሪክ መጻሕፍት ወደ ዲጂታል የመቀየር ሂደት እንዲሁም የዘመናት ዕውቀት ከጥንታዊ ብራናዎች እና ከሩቅ መዛግብት ወደ ዲጂታል ዓለም ሲሸጋገር የሚያስከትለውን ውጤት እንቃኛለን። ለዚህም ማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት አሉላ ፓንክኸርስትን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ምሁራን ጋር ቆይታ አድርገናል።

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0