https://amh.sputniknews.africa/20260918/5286886.html
ሩሲያ ለተዋሃደ የብሪክስ የዓሣ ምርቶች ማረጋገጫ ስርዓት ጥሪ አቀረበች
ሩሲያ ለተዋሃደ የብሪክስ የዓሣ ምርቶች ማረጋገጫ ስርዓት ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለተዋሃደ የብሪክስ የዓሣ ምርቶች ማረጋገጫ ስርዓት ጥሪ አቀረበች እንዲህ ያለ ስርዓት በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ሊያሳድግ እንደሚችል የሩሲያ የፌዴራል ዓሣ ሀብት ኤጀንሲ ምክትል ኃላፊ አንድሬ ያኮቭሌቭ በዓለም አቀፉ... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T15:30+0300
2026-09-18T15:30+0300
2026-09-18T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5286733_0:216:1280:936_1920x0_80_0_0_6e4f314f7fd93e55f315b8940f51d106.jpg
ሩሲያ ለተዋሃደ የብሪክስ የዓሣ ምርቶች ማረጋገጫ ስርዓት ጥሪ አቀረበች እንዲህ ያለ ስርዓት በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ሊያሳድግ እንደሚችል የሩሲያ የፌዴራል ዓሣ ሀብት ኤጀንሲ ምክትል ኃላፊ አንድሬ ያኮቭሌቭ በዓለም አቀፉ የዓሣ ሀብት ፎረም ላይ ገልጸዋል። የታቀደው የብሪክስ አሠራር፤ የአባል ሀገራቱን ፍላጎት፣ የተለዩ የዓሣ ማስገር ልምዶች እና የተፈጥሮ ሁኔታዎችን ባገናዘበ መልኩ አሁን ያሉትን የማረጋገጫ ስርዓቶች እንደሚተካ ያኮቭሌቭ አብራርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5286733_0:96:1280:1056_1920x0_80_0_0_94cc36d108eb042dda6ebd0e049dc4d4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለተዋሃደ የብሪክስ የዓሣ ምርቶች ማረጋገጫ ስርዓት ጥሪ አቀረበች
15:30 18.09.2026 (የተሻሻለ: 15:34 18.09.2026) ሩሲያ ለተዋሃደ የብሪክስ የዓሣ ምርቶች ማረጋገጫ ስርዓት ጥሪ አቀረበች
እንዲህ ያለ ስርዓት በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ሊያሳድግ እንደሚችል የሩሲያ የፌዴራል ዓሣ ሀብት ኤጀንሲ ምክትል ኃላፊ አንድሬ ያኮቭሌቭ በዓለም አቀፉ የዓሣ ሀብት ፎረም ላይ ገልጸዋል።
የታቀደው የብሪክስ አሠራር፤ የአባል ሀገራቱን ፍላጎት፣ የተለዩ የዓሣ ማስገር ልምዶች እና የተፈጥሮ ሁኔታዎችን ባገናዘበ መልኩ አሁን ያሉትን የማረጋገጫ ስርዓቶች እንደሚተካ ያኮቭሌቭ አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X