https://amh.sputniknews.africa/20260918/5281368.html
በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስት
በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስት
Sputnik አፍሪካ
በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስትበመቅደላ ጦርነት ወቅት ከኢትዮጵያ የተዘረፈ የብራና መጽሐፍ ቅዱስ በአቡ ዳቢ በ250,000 ዩሮ ለሽያጭ መቅረቡን አስመልክቶ ከስፑትኒክ አፍሪካ ተርኒንግ... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T08:01+0300
2026-09-18T08:01+0300
2026-09-18T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5282376_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_44eb4a5c2497765583d6873bfc8a2897.jpg
በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስትበመቅደላ ጦርነት ወቅት ከኢትዮጵያ የተዘረፈ የብራና መጽሐፍ ቅዱስ በአቡ ዳቢ በ250,000 ዩሮ ለሽያጭ መቅረቡን አስመልክቶ ከስፑትኒክ አፍሪካ ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኀበር የቦርድ አባል ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት፤ መጽሐፉ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ቅርስ ነው ብለዋል።"የኢትዮጵያ ባሕላዊ ቅርስ በግል ስብስብ ውስጥ ሊቀመጥ አይገባም። ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አለበት" ሲሉ አሳስበዋል።እ.ኤ.አ ከ1730-1740 ጎንደር ውስጥ በብራና በግዕዝ ቋንቋ የተጻፈ ነው የሚባለው ይህ መጽሐፍ፤ ሙሉውን የሉቃስ ወንጌል እና የዮሐንስ ወንጌልን እስከ መጨረሻዎቹ 16 ቁጥሮች ድረስ ይዟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስት
Sputnik አፍሪካ
በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስት
2026-09-18T08:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5282376_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_6f7373e65ca76700207eabddad9acd7a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስት
08:01 18.09.2026 (የተሻሻለ: 10:34 18.09.2026) በእንግሊዝ ጦር የመቅደላ ዘመቻ በኃይል የተዘረፈን ዕቃ መሸጥ ተቀባይነት የለውም - አሉላ ፓንክረስት
በመቅደላ ጦርነት ወቅት ከኢትዮጵያ የተዘረፈ የብራና መጽሐፍ ቅዱስ በአቡ ዳቢ በ250,000 ዩሮ ለሽያጭ መቅረቡን አስመልክቶ ከስፑትኒክ አፍሪካ ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኀበር የቦርድ አባል ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት፤ መጽሐፉ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ቅርስ ነው ብለዋል።
"የኢትዮጵያ ባሕላዊ ቅርስ በግል ስብስብ ውስጥ ሊቀመጥ አይገባም። ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አለበት" ሲሉ አሳስበዋል።
እ.ኤ.አ ከ1730-1740 ጎንደር ውስጥ በብራና በግዕዝ ቋንቋ የተጻፈ ነው የሚባለው ይህ መጽሐፍ፤ ሙሉውን የሉቃስ ወንጌል እና የዮሐንስ ወንጌልን እስከ መጨረሻዎቹ 16 ቁጥሮች ድረስ ይዟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X