https://amh.sputniknews.africa/20260918/5279880.html
የአፍሪካ የተዘረፉ ቅርሶችን የማስመለስ ዓለም አቀፍ ትግል
የአፍሪካ የተዘረፉ ቅርሶችን የማስመለስ ዓለም አቀፍ ትግል
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፖድካስት ክፍላችን፤ ሞስኮ ለአፍሪካ ታሪካዊ ፍትህና የቅርሶች መመለስ ያሳየችውን ድጋፍ፣ 500,000 የሚሆኑ የአፍሪካ የጥበብ ሀብቶች በውጭ ሀገራት መበተናቸውን፣ እና በ1868 በመቅደላ ከተዘረፉት መካከል በቅርቡ... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T04:21+0300
2026-09-18T04:21+0300
2026-09-18T04:21+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5279509_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_e874508a124578e966c419002267a92c.png
የአፍሪካ የተዘረፉ ቅርሶችን የማስመለስ ዓለም አቀፍ ትግል
Sputnik አፍሪካ
''በጦርነትና በወረራ ከተዘረፉ ቅርሶች በንግድ መልክ ገንዘብ ለመስበስብ የሚደረግ ጥረት በምንም መስፈርት ተቀባይነት የሌለው የሞራል ውድቀት ነው። ቅርሶቻችንን በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ከፍለን የምንገዛበት ሳይሆን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበት አዲስ የትግል ምዕራፍ ላይ እንገኛለን፤'' ሲሉ የታሪክ ተመራማሪና አንትሮፖሎጂስቱ አሉላ ፓንክኸርስት(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፖድካስት ክፍላችን፤ ሞስኮ ለአፍሪካ ታሪካዊ ፍትህና የቅርሶች መመለስ ያሳየችውን ድጋፍ፣ 500,000 የሚሆኑ የአፍሪካ የጥበብ ሀብቶች በውጭ ሀገራት መበተናቸውን፣ እና በ1868 በመቅደላ ከተዘረፉት መካከል በቅርቡ በ250,000 ዩሮ አቡዳቢ ውስጥ ለጨረታ የቀረበውን የ18ኛው ክፍለ ዘመን የጎንደር ወንጌል ያለ ክፍያ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ የሚደረገውን ዓለም አቀፍ የህግና የዲፕሎማሲ ትግል ከአሉላ ፓንክኸርስት(ዶ/ር) ጋር ያደረግነውን ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፖድካስት ክፍላችን፤ ሞስኮ ለአፍሪካ ታሪካዊ ፍትህና የቅርሶች መመለስ ያሳየችውን ድጋፍ፣ 500,000 የሚሆኑ የአፍሪካ የጥበብ ሀብቶች በውጭ ሀገራት መበተናቸውን፣ እና በ1868 በመቅደላ ከተዘረፉት መካከል በቅርቡ በ250,000 ዩሮ አቡዳቢ ውስጥ ለጨረታ የቀረበውን የ18ኛው ክፍለ ዘመን የጎንደር ወንጌል ያለ ክፍያ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ የሚደረገውን ዓለም አቀፍ የህግና የዲፕሎማሲ ትግል ከአሉላ ፓንክኸርስት(ዶ/ር) ጋር ያደረግነውን ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5279509_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_404e09bf8bbd1ca77470ad4a5fb02311.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
''በጦርነትና በወረራ ከተዘረፉ ቅርሶች በንግድ መልክ ገንዘብ ለመስበስብ የሚደረግ ጥረት በምንም መስፈርት ተቀባይነት የሌለው የሞራል ውድቀት ነው። ቅርሶቻችንን በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ከፍለን የምንገዛበት ሳይሆን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበት አዲስ የትግል ምዕራፍ ላይ እንገኛለን፤'' ሲሉ የታሪክ ተመራማሪና አንትሮፖሎጂስቱ አሉላ ፓንክኸርስት(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፖድካስት ክፍላችን፤ ሞስኮ ለአፍሪካ ታሪካዊ ፍትህና የቅርሶች መመለስ ያሳየችውን ድጋፍ፣ 500,000 የሚሆኑ የአፍሪካ የጥበብ ሀብቶች በውጭ ሀገራት መበተናቸውን፣ እና በ1868 በመቅደላ ከተዘረፉት መካከል በቅርቡ በ250,000 ዩሮ አቡዳቢ ውስጥ ለጨረታ የቀረበውን የ18ኛው ክፍለ ዘመን የጎንደር ወንጌል ያለ ክፍያ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ የሚደረገውን ዓለም አቀፍ የህግና የዲፕሎማሲ ትግል ከአሉላ ፓንክኸርስት(ዶ/ር) ጋር ያደረግነውን ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox