- Sputnik አፍሪካ, 1920
Drum of Changes
ከጥንታዊ የስልጣኔ ምድሮች እስከ ዘመናዊ ከተሞች ልብ፣ በአፍሪካ አዲስ ጥሪ እየተስተጋባ ይገኛል። አፍሪካ የዓለምን የወደፊት ሁኔታ የምትቀርጽ ቸል ልትባል የማይገባት ኃይል ሆና እያደገች ነው። ለአስርት ዓመታት አፍሪካ የምትናገር፣ ነገር ግን የማትደመጥ ሆና ቆይታለች። ዛሬ ግን ጥሪው ግልፅ ነው። አፍሪካ ከዓለም የኃይል ማዕድ የሚገባትን ትክክለኛ ቦታ ትጠይቃለች። ይህ ፕሮግራምም ከአፍሪካ የሚስተጋቡ የለውጥ ድምፆችን በልካቸው ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ ያደርሳል።

በደቡብ-ደቡብ ትብብር ፓን-አፍሪካዊ እድገትን ማፋጠን

በደቡብ-ደቡብ ትብብር ፓን-አፍሪካዊ እድገትን ማፋጠን
ሰብስክራይብ
አፍሪካ ከዓለም ማዕድን ሀብት ከ30 በመቶ በላይ ይዛ ሳለ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ ውስጥ የሚኖራት ድርሻ 3 በመቶ ብቻ ነው። ይህም የሀብት ባለቤትነት ብቻውን የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን እንደማያረጋግጥ ያሳያል።

ልክ እንደ ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢራን እውነተኛ የሀብት ሉዓላዊነትን ማስፈን ካልቻልን የምዕራባውያን ጥገኝነት አያበቃም። ዓለም አቀፋዊ ሁነታዎችን በራሳችን አቋም ለመምራትና ከስርዓታዊ ተጽዕኖዎቻቸው ለመላቀቅ ከብሪክስ ልምድ መቅሰምና በራሳችን መቆም ይኖርብናል” ሲሉ

መምህር ዳዊት መዝገበ ለስፑቲንክ አፍሪካ ተናግረዋል።

🎙የዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ትኩረት በደቡብ-ደቡብ ትብብር ላይ ነው። በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት አጋርነት የአፍሪካን ኢንዱስትሪያላይዜሽን ማፋጠን የሚችልበትን እና ለምዕራባውያን ማዕቀፎች አማራጭ የሚሆንበትን መንገድ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህርና ተመራማሪ ዳዊት መዝገበ ጋር እንቃኛለን።

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0