ምዕራባውያን የቡቻን ክስተት የዩክሬን የሰላም ንግግርን ለማስተጓጎል ተጠቅመውበታል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopiaምዕራባውያን የቡቻን ክስተት የዩክሬን የሰላም ንግግርን ለማስተጓጎል ተጠቅመውበታል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ምዕራባውያን የቡቻን ክስተት የዩክሬን የሰላም ንግግርን ለማስተጓጎል ተጠቅመውበታል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2026
ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን የቡቻን ክስተት የዩክሬን የሰላም ንግግርን ለማስተጓጎል ተጠቅመውበታል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ማሪያ ዛካሮቫ "ከቡቻ ሐሰተኛ ወሬ" ጀርባ የነበሩት ምዕራባውያን የዩክሬን ደጋፊዎች ናቸው ብለዋል።

 

"ውሸቱን ያቀናበሩት በሩሲያ እና ዩክሬን የኢስታንቡል ስምምነቶች እና ግጭቱ ቶሎ መቆሙ ያላስደሰታቸው የኪየቭ አገዛዝ ምዕራባውያን ረዳቶች ናቸው" ሲሉ ዛካሮቫ አስረድተዋል።

የቡቻውን ክስተት "ደም አፍሳሽ ትንኮሳ" ሲሉ የገለጹት ቃል አቀባይዋ፤ በሩሲያ ላይ የተከፈተው "ዓለም አቀፍ የመረጃ ዘመቻ" አካል ነበር ብለዋል።

ዛካሮቫ አክለውም፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን በቡቻ ዙሪያ ሩሲያ ላይ የተከፈተውን ዘመቻ እያውቁ ተቀላቅለዋል ሲሉ ከሰዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0