https://amh.sputniknews.africa/20260917/5278958.html
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈልግም - የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈልግም - የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈልግም - የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት የጄነራል ማሊክ አጋር አስተያየት፤ የሱዳን ጦር ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ያሲር አል-አጣ፤ ኢትዮጵያ የሱዳንን ጦርነት በመጠቀም የድንበር መሬት ወስዳለች... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T18:26+0300
2026-09-17T18:26+0300
2026-09-17T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/11/5278805_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_7305f662f364b69e8e6508472334da8c.jpg
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈልግም - የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት የጄነራል ማሊክ አጋር አስተያየት፤ የሱዳን ጦር ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ያሲር አል-አጣ፤ ኢትዮጵያ የሱዳንን ጦርነት በመጠቀም የድንበር መሬት ወስዳለች እንዲሁም የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ድሮኖች ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወነጨፉ ፈቅዳለች ሲሉ ሰኞ ዕለት ከከሰሱ በኋላ የመጣ ነው። "ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ጦርነት መግባት አንፈልግም" ሲሉ በካርቱም በተካሄደ የሜዲያ ፎረም ላይ የተናገሩት ማሊክ አጋር፤ ሱዳን ወደ መጠነ ሰፊ ክልላዊ ጦርነት የመግባት ፍላጎት እንደሌላት ገልጸዋል። ኢትዮጵያ በሱዳን ወገን የሚቀርብባትን ክስ ከዚህ በፊት ውድቅ ማድረጓ የሚታወስ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/11/5278805_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_6268838b0fbbdcd96f949411714730e8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈልግም - የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት
18:26 17.09.2026 (የተሻሻለ: 18:34 17.09.2026) ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈልግም - የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት
የጄነራል ማሊክ አጋር አስተያየት፤ የሱዳን ጦር ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ያሲር አል-አጣ፤ ኢትዮጵያ የሱዳንን ጦርነት በመጠቀም የድንበር መሬት ወስዳለች እንዲሁም የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ድሮኖች ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወነጨፉ ፈቅዳለች ሲሉ ሰኞ ዕለት ከከሰሱ በኋላ የመጣ ነው።
"ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ጦርነት መግባት አንፈልግም" ሲሉ በካርቱም በተካሄደ የሜዲያ ፎረም ላይ የተናገሩት ማሊክ አጋር፤ ሱዳን ወደ መጠነ ሰፊ ክልላዊ ጦርነት የመግባት ፍላጎት እንደሌላት ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ በሱዳን ወገን የሚቀርብባትን ክስ ከዚህ በፊት ውድቅ ማድረጓ የሚታወስ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X