- Sputnik አፍሪካ, 1920
Turning Africa Forward
በአህጉሪቱ ስልታዊ መነቃቃት ላይ ግልጽ እይታን የሚሰጥ በስፑትኒክ አፍሪካ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም ። ከዜናዎች ባሻገር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ያላትን እየተለወጠ የመጣ ሚና በጥልቀት ይተነትናል፤ የወደፊቱን የዓለም ሥርዓት በመቅረጽ ረገድ ያለውን አቅጣጫ በሰፊው ይዳስሳል።

የምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚ ማህበረሰብ የ2030 የንግድ ማዕቀፍ ዕቅድ እና የገበያ ሉዓላዊነት

የምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚ ማህበረሰብ የ2030 የንግድ ማዕቀፍ ዕቅድ እና የገበያ ሉዓላዊነት
ሰብስክራይብ
''ለረጅም ጊዜ የተከተልነው የምጣኔ ሀብት ሞዴል በብዛት ምርቶችን ከውጭ በማስገባት ላይ ያተኮረ በመሆኑ የሀገር ውስጥ የማምረት አቅማችንን መገንባት አልቻልንም። ከነዚህ ችግሮች መካከል በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚታየው ከፍተኛ የስራ አጥነት ቁጥር የህዝቡን የመግዛት አቅም እጅግ ያደከመው መሆኑ ማሳያ የሚሆን ነው፤'' ሲሉ የምጣኔ ሀብት ምሁሩ ኬን ጊቺንጋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ (EAC) አባል ሀገራት መካከል የውስጥ ንግድን እስከ 2030 እ.ኤ.አ ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ የተያዘውን ግብ፣ የታሪፍ ያልሆኑ መሰናክሎችን ማስወገድ፣ የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን በመጠቀም ንግድን የማካሄድ ስትራቴጂዎችን፣ እንዲሁም የቴክኖሎጂ እና የፋይናንስ ውህደትን ተግበራዊ በማድረግ የአፍሪካን የገበያ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራዊ መፍትሔዎችን ከምጣኔ ሀብት ምሁሩ ኬን ጊቺንጋ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple PodcastsDeezerSpotifyAfripodsPodcast AddictPocket CastsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0