የሩሲያ ቴክኖሎጂ የእርሻ ምርታማነትን እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል ያሳያል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ቴክኖሎጂ የእርሻ ምርታማነትን እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል ያሳያል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ

ታንዛኒያ ከዘመናዊ መስኖ እስከ ሰው ሠራሽ አስተውህሎት መር የሰብል ክትትል አሠራሮች ያሉ የሩሲያ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም "የአብዛኛውን ታንዛኒያዊ እና የአፍሪካውያንን ህይወት ለመቀየር" እየሠራች መሆኑን ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ አሊ ማሱቢ ከዓለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በፌስቲቫሉ ላይ የቀረቡት ኤግዚቢሽኖች ሩሲያ የአየር ሁኔታ መረጃዎችን በመጠቀም የዕፅዋትን የውሃ እና አልሚ ምግብ ፍላጎት እንዴት እንደምትወስን ያሳዩ ናቸው ሲሉ ማሱቢ አብራርተዋል።

 

"እኛ በእነዚህ ዘርፎች ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን፤ አጋሮቻችን እንዳደረጉት እነዚህን ቴክኖሎጂዎች በከፍተኛ ደረጃ መተግበር እና ከእነሱ መማር አለብን።"

የበለጠ ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ያዘጋጀውን ዘገባ ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0