https://amh.sputniknews.africa/20260917/5276660.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሞዛምቢክ በረራውን ሊያሰፋ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሞዛምቢክ በረራውን ሊያሰፋ ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሞዛምቢክ በረራውን ሊያሰፋ ነው ከመጪው ጥቅምት 17 ጀምሮ ወደ ናካላ በሳምንት ሦስት ጊዜ በመብረር በሞዛምቢክ ያለውን ተደራሽነት ለማስፋት ማቀዱን አስታውቋል።በዚህም ናካላ ከማፑቶ እና ቤይራ በመቀጠል ለአየር መንገዱ... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T15:30+0300
2026-09-17T15:30+0300
2026-09-17T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/11/5276507_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_eae740cd222bc92e6b1f4bde48493e69.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሞዛምቢክ በረራውን ሊያሰፋ ነው ከመጪው ጥቅምት 17 ጀምሮ ወደ ናካላ በሳምንት ሦስት ጊዜ በመብረር በሞዛምቢክ ያለውን ተደራሽነት ለማስፋት ማቀዱን አስታውቋል።በዚህም ናካላ ከማፑቶ እና ቤይራ በመቀጠል ለአየር መንገዱ በሞዛምቢክ ሦስተኛዋ መዳረሻ ትሆናለች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለዚህ በረራ ቦይንግ B737-8 አውሮፕላንን በመጠቀም ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ በረራዎችን እንደሚያደርግ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/11/5276507_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_f06e6cb88d2517fa8a33a2d6e3b0ac7e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሞዛምቢክ በረራውን ሊያሰፋ ነው
15:30 17.09.2026 (የተሻሻለ: 15:34 17.09.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሞዛምቢክ በረራውን ሊያሰፋ ነው
ከመጪው ጥቅምት 17 ጀምሮ ወደ ናካላ በሳምንት ሦስት ጊዜ በመብረር በሞዛምቢክ ያለውን ተደራሽነት ለማስፋት ማቀዱን አስታውቋል።
በዚህም ናካላ ከማፑቶ እና ቤይራ በመቀጠል ለአየር መንገዱ በሞዛምቢክ ሦስተኛዋ መዳረሻ ትሆናለች።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለዚህ በረራ ቦይንግ B737-8 አውሮፕላንን በመጠቀም ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ በረራዎችን እንደሚያደርግ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X