https://amh.sputniknews.africa/20260917/5276448.html
ስፑትኒክ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ስልታዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ
ስፑትኒክ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ስልታዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ስልታዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ ሥልጠናው በስፑትኒክፕሮ ፕሮጀክት ስር በበይነመረብ የተካሄደ ነው። የስፑትኒክ ዓለም አቀፍ ብሮድካስቲንግ የጋራ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T15:08+0300
2026-09-17T15:08+0300
2026-09-17T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/11/5276295_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_f7ec168ad1547e9122ef7cb9b2999449.jpg
ስፑትኒክ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ስልታዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ ሥልጠናው በስፑትኒክፕሮ ፕሮጀክት ስር በበይነመረብ የተካሄደ ነው። የስፑትኒክ ዓለም አቀፍ ብሮድካስቲንግ የጋራ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ የቪዲዮ አርታኢ አና ካሊንኪና የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እንዴት ውጤታማ የማኅበራዊ ሚዲያ ስልቶችን መገንባት እንደሚችሉ ለሥልጠናው ተሳታፊዎች ገለፃ አድርገዋል። "ማኅበራዊ ሚዲያ ከእንግዲህ ተጨማሪ መሣሪያ ብቻ አይደለም። እንዲያውም በአሁኑ ወቅት ለዜና ማሠራጫዎች በጣም አስፈላጊው መሣሪያ ሊሆን ይችላል። መረጃ በሚሰራጭበት፣ በሚታይበት እና በሚጋራበት መንገድ ላይ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ እና ብዙ ዕድሎችን እንዲሁም ስጋቶችን ይዘው የሚመጡ ናቸው” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/11/5276295_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_0dd521e167b54442ae89df0b2ba0be90.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ስልታዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ
15:08 17.09.2026 (የተሻሻለ: 15:14 17.09.2026) ስፑትኒክ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ስልታዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ
ሥልጠናው በስፑትኒክፕሮ ፕሮጀክት ስር በበይነመረብ የተካሄደ ነው።
የስፑትኒክ ዓለም አቀፍ ብሮድካስቲንግ የጋራ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ የቪዲዮ አርታኢ አና ካሊንኪና የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እንዴት ውጤታማ የማኅበራዊ ሚዲያ ስልቶችን መገንባት እንደሚችሉ ለሥልጠናው ተሳታፊዎች ገለፃ አድርገዋል።
"ማኅበራዊ ሚዲያ ከእንግዲህ ተጨማሪ መሣሪያ ብቻ አይደለም። እንዲያውም በአሁኑ ወቅት ለዜና ማሠራጫዎች በጣም አስፈላጊው መሣሪያ ሊሆን ይችላል። መረጃ በሚሰራጭበት፣ በሚታይበት እና በሚጋራበት መንገድ ላይ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ እና ብዙ ዕድሎችን እንዲሁም ስጋቶችን ይዘው የሚመጡ ናቸው” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X