- Sputnik አፍሪካ, 1920
Continental Drift
በአፍሪካ ቅርፅ እየቀየሩ ያሉትን እንደዚሁም የደቡባዊውን ዓለም ክፍል ሚና በአዲስ መልክ እየገለጹ ያሉትን ስር ነቀል ለውጦች የሚቃኝ ፕሮግራም ነው። ትዕይንቱ ፖሊሲዎች፣ ገበያዎች እና ፈጠራዎች ከዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር እንዴት እንደሚገናኙ በመመርመር በእውነታ ላይ የተመሰረቱ ግንዛቤዎችን እና ትክክለኛ የአፍሪካ አመለካከቶችን ያቀርባል።

በኢትዮጵያ የሥራ ኃይል ውስጥ ያለው የተደበቀ ቀውስ፡ የሥራ መዳከም (Burnout) እና የምርታማነት ፈተና

በኢትዮጵያ የሥራ ኃይል ውስጥ ያለው የተደበቀ ቀውስ፡ የሥራ መዳከም (Burnout) እና የምርታማነት ፈተና
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽንና የምርታማነት ዕድገትን ለማምጣት በምትጥርበት ወቅት፣ በሰራተኞች ላይ ያለው የሥራ ጫናና የሥራ መዳከም (Burnout) ችግር ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ሆኗል። ጤናማ ያልሆነ የሥራ ከባቢ አየርና የረጅም ሰዓታት የሥራ ጫና በሰራተኞች ደኅንነትና በድርጅቶች አፈጻጸም ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።

እኛ አፍሪካውያን በተፈጥሯችን ጠንካራ ሆነን መታየትን እንመርጣለን። ደካማ ሆነን መታየት አንፈልግም። ይህም አመለካከት ወደ ድርጅቶችም ይተላለፋል። ስለዚህ በአፍሪካ ነባራዊ ሁኔታ አንድ ድርጅት እየተቸገረ ቢሆንም፣ ድክመቶቹን ማሳየት ወይም በጥልቀት መመርመር አይፈልግም።" — ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ

፣ ረዳት ፕሮፌሰር፣ ድርጅታዊ የሥነ-ልቦና ባለሙያ፣ ሳይኮቴራፒስትና የሳይካትሪ ባለሙያ

በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የሥራ መዳከም (Burnout) በኢትዮጵያ የሥራ ኃይል ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ፣ ድርጅቶች የሚገጥሟቸውን የሰው ኃይል አስተዳደር ተግዳሮቶችና ጤናማ የሥራ ከባቢ አየር መፍጠር የሚቻልባቸውን መንገዶች እንቃኛለን።

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0