https://amh.sputniknews.africa/20260916/5265384.html
ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በሩሲያ ዓለም አቀፍ የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣ ሲሆን፣ አሁን ላይ ወደላቀ... 16.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-16T16:47+0300
2026-09-16T16:47+0300
2026-09-16T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/10/5265231_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_23ecc55bc9ee0f85f7e8855fdc4f31ff.jpg
ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በሩሲያ ዓለም አቀፍ የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣ ሲሆን፣ አሁን ላይ ወደላቀ የቴክኖሎጂ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።"የግዙፉ እናት የሚዲያ ተቋም አንድ አካል የሆነው ስፑትኒክ እጅግ አስደናቂ፣ ዘመናዊ እና በቴክኖሎጂ የረቀቀ ነው።" የዜና ኤጀንሲው ስለ ሩሲያ፣ ስለ ሀገሪቱ አቋም እና ስለ ዓለም አቀፋዊ ሁነቶች የእውቀት ምንጭ ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን፣ በባህላዊ ሬዲዮ እንዲሁም በበይነ-መረብ ስርጭቱን ያቀርባል ሲሉ ዛካሮቫ አክለው ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
2026-09-16T16:47+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/10/5265231_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_23d625cef62b3fdd95654de6527ac4a7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
16:47 16.09.2026 (የተሻሻለ: 16:54 16.09.2026) ስፑትኒክ የሩሲያን ዘመናዊ ዓለም አቀፍ ስርጭትን በግንባር ቀደምትነት ይመራል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
በሩሲያ ዓለም አቀፍ የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣ ሲሆን፣ አሁን ላይ ወደላቀ የቴክኖሎጂ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
"የግዙፉ እናት የሚዲያ ተቋም አንድ አካል የሆነው ስፑትኒክ እጅግ አስደናቂ፣ ዘመናዊ እና በቴክኖሎጂ የረቀቀ ነው።"
የዜና ኤጀንሲው ስለ ሩሲያ፣ ስለ ሀገሪቱ አቋም እና ስለ ዓለም አቀፋዊ ሁነቶች የእውቀት ምንጭ ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን፣ በባህላዊ ሬዲዮ እንዲሁም በበይነ-መረብ ስርጭቱን ያቀርባል ሲሉ ዛካሮቫ አክለው ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X