የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኤቦላ ምላሽ ጠንካራ የተቀናጀ አሰራር እና የአካባቢ ድጋፍ እንዳለው ተባበሩት መንግሥታት አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኤቦላ ምላሽ ጠንካራ የተቀናጀ አሰራር እና የአካባቢ ድጋፍ እንዳለው ተባበሩት መንግሥታት አስታወቀ

በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግሥት መሪዎች፣ በዓለም የጤና ድርጅት፣ በተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲዎች፣ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እና በአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል በኩል በተካሄደው የተቀናጀ አሰራር ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የኤቦላ ሕክምና ማዕከላት የመቀበል አቅም ከ900 አልጋዎች ወደ 1 ሺህ 300 በላይ ማደጉን የተመድ የኤቦላ ከፍተኛ አስተባባሪ ጁሊያን ሃርኒስ ገልፀዋል።

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የተመድ ኤጀንሲዎች በኮንጎ ወንዝ በኩል የበሽታውን ስርጭት ለማስቆም ጥረቶችን በማስተባበር ላይ እንደሚገኙ አክለው ተናግረዋል።

እንደ አስተባባሪው ገለጻ፣ ጥረቱ ከሀገራዊ ድንበሮች የሚሻገር ሲሆን፣ ዓለም አቀፍ አጋሮች በሚከተሉት ነጥቦች ላይ አብረው በመሥራት ላይ ይገኛሉ።

▪በቫይረሱ ከተያዙ በኋላ የሚሰጥ የመከላከያ ሕክምና፤

▪ የሕክምና አገልግሎቶች እና

▪ አዳዲስ ክትባቶች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0