የፑቲን እና ዐቢይ የአውረስ ሊሞዚን ውስጥ ጉዞ

ሰብስክራይብ

#viral | የፑቲን እና ዐቢይ የአውረስ ሊሞዚን ውስጥ ጉዞ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኒው ዴልሂው የብሪክስ ጉባኤ ላይ በፕሬዝዳንት ፑቲን ልዩ አውረስ ሊሞዚን አንድ ላይ ተሳፍረው ወደ ስብሰባ ቦታ ሲደርሱ ተታይተዋል።

ይህ አጋጣሚ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የጠበቀ ታሪካዊ ወዳጅነት የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ፣ ኢትዮጵያ በብሪክስ መድረክ ያላትን እየጎለበተ የመጣ ስትራቴጂካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ተጽዕኖ በግልጽ የሚያንጸባርቅ ትልቅ ምልክት ነው።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ

በእርስዎ እይታ የሁለቱ መሪዎች በአንድ የክብር መኪና መጓዝ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ ያለውን አንድምታ እንዴት ይረዱታል? ሐሳብዎን ያጋሩን

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0