https://amh.sputniknews.africa/20260915/5256861.html
18ኛው የብሪክስ ጉባኤ፡ የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የደቡብ ዓለም አዲስ የፖለቲካ-ምጣኔሀብት ምዕራፍ
18ኛው የብሪክስ ጉባኤ፡ የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የደቡብ ዓለም አዲስ የፖለቲካ-ምጣኔሀብት ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በኒው ዴልሂ የተካሄደውን የ18ኛውን የብሪክስ ጉባኤ ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የኢትዮጵያን የንግድ እና የዲፕሎማሲ ስኬቶች፣ የዶላር የበላይነትን ለመቀነስ የቀረቡ የሀገር ውስጥ ገንዘብ የንግድ ልውውጥ እና... 15.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-15T21:07+0300
2026-09-15T21:07+0300
2026-09-15T21:07+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5256702_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_27bcfffd83371fbece9fcbfea9378622.png
18ኛው የብሪክስ ጉባኤ፡ የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የደቡብ ዓለም አዲስ የፖለቲካ-ምጣኔሀብት ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በኒው ዴልሂ የተካሄደውን የ18ኛውን የብሪክስ ጉባኤ ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የኢትዮጵያን የንግድ እና የዲፕሎማሲ ስኬቶች፣ የዶላር የበላይነትን ለመቀነስ የቀረቡ የሀገር ውስጥ ገንዘብ የንግድ ልውውጥ እና የድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓቶችን፣ ኢትዮጵያ የአዲሱ ልማት ባንክ የክልላዊ ቢሮ በአዲስ አበባ እንዲከፈት ያቀረበችውን ጥሪ፣ እንዲሁም የቀይ ባሕር እና የሱዳን ሰላም ጉዳዮችን በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ጋሻው አይፈራም(ዶ/ር) ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በኒው ዴልሂ የተካሄደውን የ18ኛውን የብሪክስ ጉባኤ ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የኢትዮጵያን የንግድ እና የዲፕሎማሲ ስኬቶች፣ የዶላር የበላይነትን ለመቀነስ የቀረቡ የሀገር ውስጥ ገንዘብ የንግድ ልውውጥ እና የድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓቶችን፣ ኢትዮጵያ የአዲሱ ልማት ባንክ የክልላዊ ቢሮ በአዲስ አበባ እንዲከፈት ያቀረበችውን ጥሪ፣ እንዲሁም የቀይ ባሕር እና የሱዳን ሰላም ጉዳዮችን በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጋሻው አይፈራም ጋር በጥልቀት ተወያይተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5256702_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_42731f3ae682eeb9c62a34a110cb3940.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
18ኛው የብሪክስ ጉባኤ፡ የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የደቡብ ዓለም አዲስ የፖለቲካ-ምጣኔሀብት ምዕራፍ
በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''በኒው ዴልሂ በተካሄደው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ የተስተዋለው ዋናው ነገር ብሪክስ ከተራ ውይይት አልፎ ወደ ተግባራዊ ተቋማዊ አደረጃጀት እና ለውጥ እየተሸጋገረ መሆኑን ነው። በተለይም የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባልነት ጥረት፣ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ምክር ቤት ዕጩነት፣ የኮፕ32 አዘጋጅነት፣ እንዲሁም በቀይ ባሕር አካባቢ ፍትሐዊ የባሕር በር ማግኘት እና የአፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማግኘትን አስመልክቶ የጋራ አቋም የተያዘበት ታሪካዊ መድረክ ነው፤'' ሲሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጋሻው አይፈራም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በኒው ዴልሂ የተካሄደውን የ18ኛውን የብሪክስ ጉባኤ ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የኢትዮጵያን የንግድ እና የዲፕሎማሲ ስኬቶች፣ የዶላር የበላይነትን ለመቀነስ የቀረቡ የሀገር ውስጥ ገንዘብ የንግድ ልውውጥ እና የድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓቶችን፣ ኢትዮጵያ የአዲሱ ልማት ባንክ የክልላዊ ቢሮ በአዲስ አበባ እንዲከፈት ያቀረበችውን ጥሪ፣ እንዲሁም የቀይ ባሕር እና የሱዳን ሰላም ጉዳዮችን በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጋሻው አይፈራም ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox