- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጣናውን እያስተሳሰረ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ሰብስክራይብ
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጣናውን እያስተሳሰረ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ኢትዮጵያ ​በ2018 በጀት ዓመት ከኃይል አቀርቦት ከሀገር ውስጥ ከፍተኛ ገቢ ባሻገር፣ ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማገኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ ለሀግር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጣናውን እንዴት እያስተሳሰረ እንደሚገኝ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0