https://amh.sputniknews.africa/20260915/5253001.html
ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ
ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል አማራጭ የክፍያ ስልቶችን እና የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን መጠቀም የነባሩን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ተጽዕኖ ለመቀነስ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት... 15.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-15T16:05+0300
2026-09-15T16:05+0300
2026-09-15T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0f/5252848_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_17cf89508d3d7919292fbb935816314f.jpg
ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል አማራጭ የክፍያ ስልቶችን እና የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን መጠቀም የነባሩን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ተጽዕኖ ለመቀነስ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት የሕግ ባለሙያ፣ የፖለቲካ እና የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኙ ዶ/ር ብሩክ መላኩ ገለጹ። “ዶላር የዓለም ገበያን ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደረበት ነው። ስለዚህ ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ካዳበረ፣ ይህ የብሪክስ ሀገራት የኢኮኖሚ ተጽዕኖ ፈጣሪነታቸውን እንዲለማመዱ መንገድ ይከፍታል።” ተንታኙ 18ኛውን የብሪክስ ጉባኤ አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጉባኤው ላይ ያነሱት የአማራጭ ክፍያ ጉዳይ ወቅታዊና አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ
2026-09-15T16:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0f/5252848_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_c010ed4c790c848fa5e0d195dd411b88.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ
16:05 15.09.2026 (የተሻሻለ: 16:14 15.09.2026) ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ማዳበር አለበት – ኢትዮጵያዊ ተንታኝ
በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል አማራጭ የክፍያ ስልቶችን እና የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን መጠቀም የነባሩን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ተጽዕኖ ለመቀነስ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት የሕግ ባለሙያ፣ የፖለቲካ እና የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኙ ዶ/ር ብሩክ መላኩ ገለጹ።
“ዶላር የዓለም ገበያን ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደረበት ነው። ስለዚህ ብሪክስ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን ካዳበረ፣ ይህ የብሪክስ ሀገራት የኢኮኖሚ ተጽዕኖ ፈጣሪነታቸውን እንዲለማመዱ መንገድ ይከፍታል።”
ተንታኙ 18ኛውን የብሪክስ ጉባኤ አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጉባኤው ላይ ያነሱት የአማራጭ ክፍያ ጉዳይ ወቅታዊና አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X