https://amh.sputniknews.africa/20260914/5392931.html
አፍሪካ እና ጊዜ፣ በማን ሰዓት ላይ ነን?
አፍሪካ እና ጊዜ፣ በማን ሰዓት ላይ ነን?
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የእጅ ሰዓት ከመግባቱ ከብዙ ዘመናት በፊት፣ ጊዜ የሚለካው በሜካኒካል ሰዓት ቁጥሮች ሳይሆን የተፈጥሮ ዑደቶችን በጠበቁ ክስተቶች ነበር። 14.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-14T21:01+0300
2026-09-14T21:01+0300
2026-09-28T21:01+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5392772_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_2c916eee85726aa531386b8be3421446.png
አፍሪካ እና ጊዜ፣ በማን ሰዓት ላይ ነን?
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የእጅ ሰዓት ከመግባቱ ከብዙ ዘመናት በፊት፣ ጊዜ የሚለካው በሜካኒካል ሰዓት ቁጥሮች ሳይሆን የተፈጥሮ ዑደቶችን በጠበቁ ክስተቶች ነበር።
“የአፍሪካ የጊዜ አቆጣጠር ከምዕራባውያን የጊዜ ጽንሰ-ሐሳብ ፈጽሞ የተለየ ነው። ይኸውም ጊዜ በማህበራዊና ባህላዊ መነጽር የሚታይ፣ መኖርና ሊለማመዱት የሚገባ ክስተት በመሆኑ፣ ባለፈውና በአሁኑ ጊዜ ውስጥ ባሳለፍናቸው ነገሮች ላይ ትርጉም ሰጥተን እንድንገነዘበው ያስችለናል” ሲሉ ጌታቸው ካሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካን የጊዜ ጽንሰ-ሐሳብ ከዘመናዊው አለም ጋር ያለው ግንኙነት በመዳሰስ በባህላዊ እና በሰዓት ላይ በተመሰረቱ ስርአቶች መካከል ያለውን ልዩነት እንቃኛለን። ማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት እና የአፍሪካ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናቶች ማዕከል መስራች አባል ጌታቸው ካሳ (ዶ/ር) በዛሬው ርዕሳችን ዙሪያ ሐሳባቸውን አጋርተዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በአፍሪካ የእጅ ሰዓት ከመግባቱ ከብዙ ዘመናት በፊት፣ ጊዜ የሚለካው በሜካኒካል ሰዓት ቁጥሮች ሳይሆን የተፈጥሮ ዑደቶችን በጠበቁ ክስተቶች ነበር።በዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካን የጊዜ ጽንሰ-ሐሳብ ከዘመናዊው አለም ጋር ያለው ግንኙነት በመዳሰስ በባህላዊ እና በሰዓት ላይ በተመሰረቱ ስርአቶች መካከል ያለውን ልዩነት እንቃኛለን። ማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት እና የአፍሪካ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናቶች ማዕከል መስራች አባል ጌታቸው ካሳ (ዶ/ር) በዛሬው ርዕሳችን ዙሪያ ሐሳባቸውን አጋርተዋል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5392772_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_52fcf4fd6fd2da9c0bfe894da9ff1da8.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
አፍሪካ እና ጊዜ፣ በማን ሰዓት ላይ ነን?
21:01 14.09.2026 (የተሻሻለ: 21:01 28.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
በአፍሪካ የእጅ ሰዓት ከመግባቱ ከብዙ ዘመናት በፊት፣ ጊዜ የሚለካው በሜካኒካል ሰዓት ቁጥሮች ሳይሆን የተፈጥሮ ዑደቶችን በጠበቁ ክስተቶች ነበር።
“የአፍሪካ የጊዜ አቆጣጠር ከምዕራባውያን የጊዜ ጽንሰ-ሐሳብ ፈጽሞ የተለየ ነው። ይኸውም ጊዜ በማህበራዊና ባህላዊ መነጽር የሚታይ፣ መኖርና ሊለማመዱት የሚገባ ክስተት በመሆኑ፣ ባለፈውና በአሁኑ ጊዜ ውስጥ ባሳለፍናቸው ነገሮች ላይ ትርጉም ሰጥተን እንድንገነዘበው ያስችለናል” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናቶች ማዕከል መስራች አባል ጌታቸው ካሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካን የጊዜ ጽንሰ-ሐሳብ ከዘመናዊው አለም ጋር ያለው ግንኙነት በመዳሰስ በባህላዊ እና በሰዓት ላይ በተመሰረቱ ስርአቶች መካከል ያለውን ልዩነት እንቃኛለን። ማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት እና የአፍሪካ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናቶች ማዕከል መስራች አባል ጌታቸው ካሳ (ዶ/ር) በዛሬው ርዕሳችን ዙሪያ ሐሳባቸውን አጋርተዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox