ጸሎት፣ ስግደት እና ምስጋና፦ የእናትነት እውነተኛ ፍቅር የተገለጠበት ዳግም መገናኘት

ሰብስክራይብ

#viral | ጸሎት፣ ስግደት እና ምስጋና፦ የእናትነት እውነተኛ ፍቅር የተገለጠበት ዳግም መገናኘት 

ከ16 ዓመታት በፊት በጉዲፈቻ ምክንያት ተለያይተው የነበሩ እናት እና ልጅ ከረጅም ዓመታት በኋላ ዳግም የተገናኙበት ልብ የሚነካ ቪዲዮ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ትኩረትን ስቧል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ የተገኘ ቪዲዮ

ይህን አስደናቂ የእናት ናፍቆት ጎልቶ የወጣበትን አጋጣሚ እንዴት አገኙት? አስተያየትዎን ያጋሩን

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0