- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ኢትዮጵያ በብሪክስ፦ የራሷን ጥቅም ከማስከበር ባሻገር ለአፍሪካ ድምፅ እየሆነች ነው

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በብሪክስ፦ የራሷን ጥቅም ከማስከበር ባሻገር ለአፍሪካ ድምፅ እየሆነች ነው

ሀገሪቱ በብሪክስ አባልነቷ ከራሷን ጥቅም ባለፈ ለአፍሪካ ድምፅ በመሆን አኅጉራዊ ጥቅሞችን የሚያስከብሩ ሥራዎችን እያከናወነች እንደምትገኝ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።

አገልግሎቱ የብሪክስ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ እንደገለጸው፤ ኢትዮጵያ ጥምረቱን በመጠቀም በዋና ዋና ዘርፎች የላቀ እሴት ለመፍጠር ዝግጁ መሆኗን አረጋግጣለች

ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ እንዴት ሚናዋን እያጎላች መምጣቷን ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0