ታይላንድ ብሪክስ የአፍሪካ መርሃግብሯን ኢኮኖሚያዊ ተሞክሮ እንዲያጠና ጋበዘች - የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopiaታይላንድ ብሪክስ የአፍሪካ መርሃግብሯን ኢኮኖሚያዊ ተሞክሮ እንዲያጠና ጋበዘች - የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ታይላንድ ብሪክስ የአፍሪካ መርሃግብሯን ኢኮኖሚያዊ ተሞክሮ እንዲያጠና ጋበዘች - የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2026
ሰብስክራይብ

ታይላንድ ብሪክስ የአፍሪካ መርሃግብሯን ኢኮኖሚያዊ ተሞክሮ እንዲያጠና ጋበዘች - የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

መርሃግብሩ በኢትዮጵያ እና በናይጄሪያ ጨምሮ በበርካታ ሀገራት ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፣ የረጅም ጊዜ እና የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ግንኙነቶችን ያስቀድማል፤ በተጨማሪም ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ከልማት እርዳታ ጋር ያጣምራል ሲሉ ሲሃሳክ ፉአንግኬትኪኦው ከብሪክስ ጉባኤ በኋላ በሰጡት መግለጫ አብራርተዋል።

ከተደረጉት ተሞክሮዎች አንዱ በታይላንድ በሰፊው የዳበረውን "ካትፊሽ" ተብሎ የሚጠራ የዓሣ ዝርያ እርባታ የክህሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማድረግ ነበር።

የታይላንድ ባለሙያዎች ወደ ናይጄሪያ እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሰማርተው ገበሬዎችን የዓሣ ምርታማነትን እንዲጨምሩ እና ከአካባቢው ጋር የሚጣጣሙ ማሽነሪዎችን እንዲጠቀሙ ማሰልጠናቸውን ገልጸው፤ ቀጣዩ ምዕራፍ የግል ባለሀብቶችን ኢንቨስትመንት በሚከተሉት መስኮች እንደሚያካትት ጠቁመዋል፦

▪ የምግብ ዝግጅት፤

▪ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና

▪ የልማት ድጋፍ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0