ሩሲያ በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ለኪዬቭ የሚቀርብ ማንኛውንም ጥሪ በደስታ ትቀበላለች - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ለኪዬቭ የሚቀርብ ማንኛውንም ጥሪ በደስታ ትቀበላለች - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
ሩሲያ በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ለኪዬቭ የሚቀርብ ማንኛውንም ጥሪ በደስታ ትቀበላለች - የክሬምሊን ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ለኪዬቭ  የሚቀርብ ማንኛውንም ጥሪ በደስታ ትቀበላለች - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

ዲሚትሪ ፔስኮቭ እንደተናገሩት፣ ማንኛውም ሀገር በኪዬቭ ላይ ተፅዕኖ በመፍጠር እና የበለጠ ሐሳቧን እንድተቀይር በማበረታታት በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት አስተዋፅኦ ማበርከት ይችላል።

ከክሬምሊን ቃል አቀባይ የተሰጡ ሌሎች ዋና ዋና መግለጫዎች፦

🟠 ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ያቀደቻቸውን ዓላማዎች ለማሳካት በተረጋጋ ሁኔታ ወደፊት እየገሰገሰች ነው፤ ይህም ለወታደራዊ ባለሙያዎች ግልፅ እየሆነ መጥቷል።

🟠 በጦር ግንባር መስመሮች ላይ ያለው ግስጋሴ ይቀጥላል፤ በዚህ ላይ ማንም ሊጠራጠር አይገባም።

🟠 በነዳጅ ገበያው ላይ ያለው ሁኔታ በፍጥነት እየተባባሰ ነው፤ ይህም በዋናነት በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ባለው ሁኔታ ምክንያት ነው።

🟠 የሳዑዲ ዐረቢያ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ከአገልግሎት ውጭ መሆን ከዓለም አቀፉ አቅርቦት ከ4 በመቶ በላይ የሚሆነውን አስተጓጉሏል፤ ይህም አሳሳቢ ጉዳይ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0