- Sputnik አፍሪካ, 1920
Turning Africa Forward
በአህጉሪቱ ስልታዊ መነቃቃት ላይ ግልጽ እይታን የሚሰጥ በስፑትኒክ አፍሪካ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም ። ከዜናዎች ባሻገር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ያላትን እየተለወጠ የመጣ ሚና በጥልቀት ይተነትናል፤ የወደፊቱን የዓለም ሥርዓት በመቅረጽ ረገድ ያለውን አቅጣጫ በሰፊው ይዳስሳል።

የኔቶ መስፋፋት፣ የአለም አቀፍ ህግ መሸርሸር እና የደቡብ አለም አዲስ የኃይል ሚዛን

የኔቶ መስፋፋት፣ የአለም አቀፍ ህግ መሸርሸር እና የደቡብ አለም አዲስ የኃይል ሚዛን
ሰብስክራይብ
''የኔቶ ያልተገደበ መስፋፋት እና የምዕራባውያን የተዛባ መስፈርት የአለም አቀፍ ህግን መሰረት እየሸረሸረው ይገኛል። የደህንነት ስጋቶችን ችላ ብሎ ወደ ሌላ ሀገር ድንበር መጠጋት ህጋዊ ተጠያቂነትን የሚያስከትልና የማይከፋፈል ደህንነት መርህን የሚጥስ ነው፤'' ሲሉ የህግ ባለሙያው አቶ ዳንኤል ፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የኔቶ ምስራቅ አውሮፓ ወታደራዊ መስፋፋት፣ የ2014ቱ የኪየቭ የመንግስት ለውጥ ህጋዊና መዋቅራዊ መነሻዎች፣ የምዕራባውያን የተዛባ መስፈርት እና በአለም አቀፉ የመሳሪያ ንግድ ስምምነት ስር ያሉ ህጋዊ ተጠያቂነቶች፣ እንዲሁም አፍሪካና የደቡብ አለም ሀገራት ከባለአንድ ዋልታ የበላይነት ወጥተው በብሪክስ (BRICS) እና በሁለገብ ዲፕሎማሲ በኩል የራሳቸውን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የደህንነት ሉዓላዊነት የሚያረጋግጡበትን ስትራቴጂዎች ከህግ ባለሙያው ከአቶ ዳንኤል ፍቃዱ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple PodcastsDeezerSpotifyAfripodsPodcast AddictPocket CastsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0