https://amh.sputniknews.africa/20260908/5265618.html
የሰው ኃይል መዋቅርና የአፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሉዓላዊነት
የሰው ኃይል መዋቅርና የአፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የአፍሪካ ተቋማት የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ውጤታቸውን በቁጥር አስልተው የሚለኩበትን ስትራቴጂ፣ የሰራተኞችን ምርታማነት የማሳደግ አቅምና ከምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ጥገኝነት በመላቀቅ የዲጂታል ሉዓላዊነትን... 08.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-08T17:06+0300
2026-09-08T17:06+0300
2026-09-16T18:07+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/10/5265459_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_e197882bcf4b5cc2c8e846d2cc8c932c.png
የሰው ኃይል መዋቅርና የአፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
''የአፍሪካ እውነተኛ የቴክኖሎጂና የዲጂታል ሉዓላዊነት የሚረጋገጠው ተቋሞቻችን የሰው ኃይላቸውን ለሰው ሰራሽ አስተውሎትና ለራስ-ሰር አሰራር ማብቃት ሲችሉ ብቻ ነው። የውጭ ሀገራት የቴክኖሎጂ ተፅዕኖዎችን በዝምታ ከመቀበል ወጥተን፣ የራሳችንን የቋንቋ ይዘት፣ ባህልና ኮንቴክስት ያገናዘበ ሀገር በቀል የሰው ኃይል መዋቅር ስንገነባ ዲጂታል ነፃነታችንን በተግባር ማወጅ እንችላለን'' ሲሉ የፕሮግረስ አማካሪ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ ተመራማሪ ዶክተር ሮቤል ፋንቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የአፍሪካ ተቋማት የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ውጤታቸውን በቁጥር አስልተው የሚለኩበትን ስትራቴጂ፣ የሰራተኞችን ምርታማነት የማሳደግ አቅምና ከምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ጥገኝነት በመላቀቅ የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚኖረውን ወሳኝ ሚና ከዶክተር ሮቤል ፋንቱ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የአፍሪካ ተቋማት የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ውጤታቸውን በቁጥር አስልተው የሚለኩበትን ስትራቴጂ፣ የሰራተኞችን ምርታማነት የማሳደግ አቅምና ከምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ጥገኝነት በመላቀቅ የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚኖረውን ወሳኝ ሚና ከዶክተር ሮቤል ፋንቱ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/10/5265459_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_931c7bd4eb4325a88266a2b2063dbf34.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የሰው ኃይል መዋቅርና የአፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሉዓላዊነት
17:06 08.09.2026 (የተሻሻለ: 18:07 16.09.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የአፍሪካ እውነተኛ የቴክኖሎጂና የዲጂታል ሉዓላዊነት የሚረጋገጠው ተቋሞቻችን የሰው ኃይላቸውን ለሰው ሰራሽ አስተውሎትና ለራስ-ሰር አሰራር ማብቃት ሲችሉ ብቻ ነው። የውጭ ሀገራት የቴክኖሎጂ ተፅዕኖዎችን በዝምታ ከመቀበል ወጥተን፣ የራሳችንን የቋንቋ ይዘት፣ ባህልና ኮንቴክስት ያገናዘበ ሀገር በቀል የሰው ኃይል መዋቅር ስንገነባ ዲጂታል ነፃነታችንን በተግባር ማወጅ እንችላለን'' ሲሉ የፕሮግረስ አማካሪ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ ተመራማሪ ዶክተር ሮቤል ፋንቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የአፍሪካ ተቋማት የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ውጤታቸውን በቁጥር አስልተው የሚለኩበትን ስትራቴጂ፣ የሰራተኞችን ምርታማነት የማሳደግ አቅምና ከምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ጥገኝነት በመላቀቅ የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚኖረውን ወሳኝ ሚና ከዶክተር ሮቤል ፋንቱ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox