https://amh.sputniknews.africa/20260907/5246493.html
ጳጉሜን፣ የእንቁጣጣሽ ባህላዊ ሁነቶች እና የኢትዮጵያ ሀገር በቀል እውቀቶች ለአፍሪካ የዕውቀት ሽግግር
ጳጉሜን፣ የእንቁጣጣሽ ባህላዊ ሁነቶች እና የኢትዮጵያ ሀገር በቀል እውቀቶች ለአፍሪካ የዕውቀት ሽግግር
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የጳጉሜን ቀናትና የእንቁጣጣሽ በዓል መንፈሳዊና ማህበራዊ ፍልስፍና፣ የአበባዮሽ ትውፊትና የልጆች ስነ-ልቦና ግንባታ፣ የቅርጫ ስርዓትና የጋራ አብሮነት እና የምግብ ሀብት እንዲሁም ሀገር በቀል እውቀቶችን... 07.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-07T08:59+0300
2026-09-07T08:59+0300
2026-09-15T09:02+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5246334_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_c826170858b88d8a9af210ada1bd51de.png
ጳጉሜን፣ የእንቁጣጣሽ ባህላዊ ሁነቶች እና የኢትዮጵያ ሀገር በቀል እውቀቶች ለአፍሪካ የዕውቀት ሽግግር
Sputnik አፍሪካ
''የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መነሻው ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮ ነው። የእንቁጣጣሽ በዓል የተፈጥሮን ማበብ፣ የይቅርታና የእርቅ ቀናትን እንዲሁም የቅርጫን መሰረታዊ የማህበራዊ ትስስር እሴት ይዞ ይመጣል። እነዚህን ሀገር በቀል እውቀቶቻችንን በወጉ ሰንደን ለአለም ማስተዋወቅና ለአህጉራዊ ትስስር ማዋል ይገባናል፤'' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም የፎክሎር ተመራማሪ ፍሬሕይወት ባዩ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የጳጉሜን ቀናትና የእንቁጣጣሽ በዓል መንፈሳዊና ማህበራዊ ፍልስፍና፣ የአበባዮሽ ትውፊትና የልጆች ስነ-ልቦና ግንባታ፣ የቅርጫ ስርዓትና የጋራ አብሮነት እና የምግብ ሀብት እንዲሁም ሀገር በቀል እውቀቶችን መዝግቦ በመጠበቅ ለአፍሪካ የዕውቀትና የባህል ሽግግር ማዋል በሚቻልበት ስትራቴጂ ላይ ከፎክሎር ተመራማሪዋ ፍሬሕይወት ባዩ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የጳጉሜን ቀናትና የእንቁጣጣሽ በዓል መንፈሳዊና ማህበራዊ ፍልስፍና፣ የአበባዮሽ ትውፊትና የልጆች ስነ-ልቦና ግንባታ፣ የቅርጫ ስርዓትና የጋራ አብሮነት እና የምግብ ሀብት እንዲሁም ሀገር በቀል እውቀቶችን መዝግቦ በመጠበቅ ለአፍሪካ የዕውቀትና የባህል ሽግግር ማዋል በሚቻልበት ስትራቴጂ ላይ ከፎክሎር ተመራማሪዋ ፍሬሕይወት ባዩ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5246334_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_44a638e9f55ba10a2d421c6efcd1993c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ጳጉሜን፣ የእንቁጣጣሽ ባህላዊ ሁነቶች እና የኢትዮጵያ ሀገር በቀል እውቀቶች ለአፍሪካ የዕውቀት ሽግግር
08:59 07.09.2026 (የተሻሻለ: 09:02 15.09.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መነሻው ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮ ነው። የእንቁጣጣሽ በዓል የተፈጥሮን ማበብ፣ የይቅርታና የእርቅ ቀናትን እንዲሁም የቅርጫን መሰረታዊ የማህበራዊ ትስስር እሴት ይዞ ይመጣል። እነዚህን ሀገር በቀል እውቀቶቻችንን በወጉ ሰንደን ለአለም ማስተዋወቅና ለአህጉራዊ ትስስር ማዋል ይገባናል፤'' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም የፎክሎር ተመራማሪ ፍሬሕይወት ባዩ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የጳጉሜን ቀናትና የእንቁጣጣሽ በዓል መንፈሳዊና ማህበራዊ ፍልስፍና፣ የአበባዮሽ ትውፊትና የልጆች ስነ-ልቦና ግንባታ፣ የቅርጫ ስርዓትና የጋራ አብሮነት እና የምግብ ሀብት እንዲሁም ሀገር በቀል እውቀቶችን መዝግቦ በመጠበቅ ለአፍሪካ የዕውቀትና የባህል ሽግግር ማዋል በሚቻልበት ስትራቴጂ ላይ ከፎክሎር ተመራማሪዋ ፍሬሕይወት ባዩ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox