https://amh.sputniknews.africa/20260902/5241630.html
አህጉራዊ የእሴት ጭማሪ፣ የካካኦ አብዮት እና የአፍሪካ የኮሞዲቲ ሉዓላዊነት
አህጉራዊ የእሴት ጭማሪ፣ የካካኦ አብዮት እና የአፍሪካ የኮሞዲቲ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የካካኦ ፍሬን በጥሬው ወደ ውጭ መላክ ለማቆም ያደረጉትን ታሪካዊ የአቡጃ መግለጫ ስምምነት፣ የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ህግ (EUDR) በአነስተኛ አምራቾች ላይ የሚያስከትለውን... 02.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-02T16:31+0300
2026-09-02T16:31+0300
2026-09-14T16:32+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0e/5241471_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_fc6f506504618995881240204e0cee14.png
አህጉራዊ የእሴት ጭማሪ፣ የካካኦ አብዮት እና የአፍሪካ የኮሞዲቲ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
''ኢትዮጵያ በካካኦ እና በቅመማ ቅመም ልማት በኩል ያላትን እምቅ አቅም ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ጥቅም ለመቀየር እሴት የመጨመር ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት ወሳኝ ነው። በጥሬ እቃ አቅርቦት ላይ ብቻ የተመሰረተውን የቆየ አካሄድ በመቀየር፣ ምርቶችን በሀገር ውስጥ አቀነባብሮና ጥራታቸውን ጠብቆ ለሀገር ውስጥም ሆነ ለዓለም አቀፍ ገበያ ማቅረብ አህጉራዊ የኮሞዲቲ ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ ትልቁ መንገድ ነው'' ሲሉ በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቴፒ የግብርና ምርምር ማዕከል የቅመማ ቅመም እና የካካዋ ሰብሎች ከፍተኛ ተመራማሪ አቡኪያ ጌቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የካካኦ ፍሬን በጥሬው ወደ ውጭ መላክ ለማቆም ያደረጉትን ታሪካዊ የአቡጃ መግለጫ ስምምነት፣ የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ህግ (EUDR) በአነስተኛ አምራቾች ላይ የሚያስከትለውን ፈተና፣ እንዲሁም ኢትዮጵያ በካካኦ፣ በቡና እና በቅመማ ቅመም ዘርፍ የእሴት ጭማሪን በመተግበር የኮሞዲቲ ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ስላላት ዝግጁነት ከአቡኪያ ጌቱ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0e/5241471_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_f0be9f8a9667bbd542e962ad964bca77.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
አህጉራዊ የእሴት ጭማሪ፣ የካካኦ አብዮት እና የአፍሪካ የኮሞዲቲ ሉዓላዊነት
16:31 02.09.2026 (የተሻሻለ: 16:32 14.09.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ኢትዮጵያ በካካኦ እና በቅመማ ቅመም ልማት በኩል ያላትን እምቅ አቅም ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ጥቅም ለመቀየር እሴት የመጨመር ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት ወሳኝ ነው። በጥሬ እቃ አቅርቦት ላይ ብቻ የተመሰረተውን የቆየ አካሄድ በመቀየር፣ ምርቶችን በሀገር ውስጥ አቀነባብሮና ጥራታቸውን ጠብቆ ለሀገር ውስጥም ሆነ ለዓለም አቀፍ ገበያ ማቅረብ አህጉራዊ የኮሞዲቲ ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ ትልቁ መንገድ ነው'' ሲሉ በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቴፒ የግብርና ምርምር ማዕከል የቅመማ ቅመም እና የካካዋ ሰብሎች ከፍተኛ ተመራማሪ አቡኪያ ጌቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የካካኦ ፍሬን በጥሬው ወደ ውጭ መላክ ለማቆም ያደረጉትን ታሪካዊ የአቡጃ መግለጫ ስምምነት፣ የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ህግ (EUDR) በአነስተኛ አምራቾች ላይ የሚያስከትለውን ፈተና፣ እንዲሁም ኢትዮጵያ በካካኦ፣ በቡና እና በቅመማ ቅመም ዘርፍ የእሴት ጭማሪን በመተግበር የኮሞዲቲ ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ስላላት ዝግጁነት ከአቡኪያ ጌቱ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox