https://amh.sputniknews.africa/20260901/5170902.html
ቢሮክራሲን የተካው ቴክኖሎጂ፡ የኢትዮጵያ የመሶብ አገልግሎት አህጉራዊ ተስፋ
ቢሮክራሲን የተካው ቴክኖሎጂ፡ የኢትዮጵያ የመሶብ አገልግሎት አህጉራዊ ተስፋ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የመሶብ አገልግሎት የ3 አመት ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታ፣ ከ110 በላይ ማዕከላትንና በተንቀሳቃሽ አውቶቡሶችን የሚሰጡ አገልግሎቶችን የማስፋፋት እቅድ፣ የመረጃ ቋቶችን በAPI የማቀናጀትና የሳይበር... 01.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-01T18:46+0300
2026-09-01T18:46+0300
2026-09-08T18:53+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/08/5170506_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_9073e4fe8f2543115e07b067e44bf024.png
ቢሮክራሲን የተካው ቴክኖሎጂ፡ የኢትዮጵያ የመሶብ አገልግሎት አህጉራዊ ተስፋ
Sputnik አፍሪካ
''የመሶብ ሚና በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት መስጠት ብቻ አይደለም፤ በመንግስትና በህዝብ መካከል ተሰብሮ የነበረውን አመኔታ መጠገንና የዜጎችን ሰብአዊ ክብር ማስጠበቅም ነው። ይህ ደግሞ በራስ አቅም በመቆም የውጭ ጥገኝነትን የሚያስቀር ሀገር በቀል ለውጥ ነው፤'' ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ አለማየሁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የመሶብ አገልግሎት የ3 አመት ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታ፣ ከ110 በላይ ማዕከላትንና ተንቀሳቃሽ አውቶቡሶችን የማስፋፋት እቅድ፣ የመረጃ ቋቶችን በAPI የማቀናጀትና የሳይበር ደህንነት ጥበቃ፣ እንዲሁም የውጭ ሲስተሞች የበላይነትን በመስበር የዲጂታል ሉዓላዊነትን የማረጋገጥና የአህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን የማጠናከር ስትራቴጂዎችን ከድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከአቶ ዮናስ አለማየሁ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የመሶብ አገልግሎት የ3 አመት ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታ፣ ከ110 በላይ ማዕከላትንና በተንቀሳቃሽ አውቶቡሶችን የሚሰጡ አገልግሎቶችን የማስፋፋት እቅድ፣ የመረጃ ቋቶችን በAPI የማቀናጀትና የሳይበር ደህንነት ጥበቃ፣ እንዲሁም የውጭ ሲስተሞች የበላይነትን በመስበር የዲጂታል ሉዓላዊነትን የማረጋገጥና የአህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን የማጠናከር ስትራቴጂዎችን በተመለከተ ከድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከአቶ ዮናስ አለማየሁ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/08/5170506_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_2a0bbc1a2a816266e2742ba84930aea8.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ቢሮክራሲን የተካው ቴክኖሎጂ፡ የኢትዮጵያ የመሶብ አገልግሎት አህጉራዊ ተስፋ
18:46 01.09.2026 (የተሻሻለ: 18:53 08.09.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''የመሶብ ሚና በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት መስጠት ብቻ አይደለም፤ በመንግስትና በህዝብ መካከል ተሰብሮ የነበረውን አመኔታ መጠገንና የዜጎችን ሰብአዊ ክብር ማስጠበቅም ነው። ይህ ደግሞ በራስ አቅም በመቆም የውጭ ጥገኝነትን የሚያስቀር ሀገር በቀል ለውጥ ነው፤'' ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ አለማየሁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የመሶብ አገልግሎት የ3 አመት ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታ፣ ከ110 በላይ ማዕከላትንና በተንቀሳቃሽ አውቶቡሶችን የሚሰጡ አገልግሎቶችን የማስፋፋት እቅድ፣ የመረጃ ቋቶችን በAPI የማቀናጀትና የሳይበር ደህንነት ጥበቃ፣ እንዲሁም የውጭ ሲስተሞች የበላይነትን በመስበር የዲጂታል ሉዓላዊነትን የማረጋገጥና የአህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን የማጠናከር ስትራቴጂዎችን በተመለከተ ከድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከአቶ ዮናስ አለማየሁ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox