የምዕራባውያን ኢኮኖሚ የተገነባው ከአፍሪካ በተወሰደው ባርነት ላይ ነው – ኢትዮጵያዊ የታሪክ ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

የምዕራባውያን ኢኮኖሚ የተገነባው ከአፍሪካ በተወሰደው ባርነት ላይ ነው – ኢትዮጵያዊ የታሪክ ተመራማሪ

አፍሪካ በርካታ የተፈጥሮ ኃብት እያላት እንዳትበልጽግ ያደረጋት አንዱ ምክንያት በባርነት ዘመን ያጣችው ወጣትና የሥራ ኃይል መሆኑን የታሪክ ተመራማሪው አህመድ ዘካሪያ ተናገሩ፡፡

አህመድ ዘካሪያ፣ “በተለይም ሦስቱ ማዕዘናት ባርነት፦ ጥጥ፣ ስኳር እና ኢንዱስትሪ አሜሪካን እና በአጠቃላይ አውሮፓን፣ በተለይም ብሪታንያን ያበለፀጉት እነዚህ ሦስት ምክንያቶች ናቸው። ስለዚህ አፍሪካ ለምዕራባውያን ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጋለች፡፡” ብለዋል።

ከስፑትኒክ አፍሪካ ዘ ራይዚንግ ሳውዝ ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት ተመራማሪው፣ ቅርጹን ቀይሮ ስለመጣው ቅኝ ግዛት የሰጡትን ማብራሪያ ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0