- Sputnik አፍሪካ, 1920
The Rising South
የዓለም አቀፍ የኃይል ሚዛን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት - ኢትዮጵያን፣ አፍሪካን እና ሌሎችን የሚቀርጹ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ሃይሎች ወደምንመለከትበት ወደ “ራይዚንግ ሳዉዝ” እንኳን በደህና መጡ፡፡ ደቡባዊ አመለካከቶችን ወደ ዓለም አቀፋዊ ውይይት መድረክ ስናቀርብ የአሰላሳዮችን ፣ የመሪዎችን እና የለዉጥ ፈጣሪዎችን ሃሳብ ያድምጡ።

ከመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እስከ አህጉራዊ ደህንነት፦ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እንዴት ለአፍሪካ መከታ ሆነ?

ከመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እስከ አህጉራዊ ደህንነት፦ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እንዴት ለአፍሪካ መከታ ሆነ?
ሰብስክራይብ

"የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ሉዓላዊ የፖለቲካ ስርዓት ለመገንባት በቅድሚያ ጠንካራ የኢኮኖሚ ነፃነት ሊኖራቸው ይገባል። ጠንካራ የኢኮኖሚመሰረት ከሌለህ፣ከውጭ የሚመጣ ማንኛውም አካል አንተን ለመበዝበዝ እንጂ ታሪክህንና ኢኮኖሚህን ለመገንባት አይጨነቅም።" ሲሉ በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር ሙከረም ሚፍታህ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣው ግጭት፣በቀይ ባህር አቅራቢያ የሚታየው የውጭ ኃይሎች ወታደራዊ መገኘት እና የባህርላይ የንግድ መስመሮች መስተጓጎል በምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚና ደህንነት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ምንድንነው? ስንል በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር ሙከረም ሚፍታህ (ዶ/ር) አስተያየታቸውን አጋርተውናል።
ከታሪካዊው የአድዋ ድል እስከ ዘመናዊው የኒዮ-ኮሎኒያሊዝምተፅዕኖ እና የ ''ኖ ሞር እንቅስቃሴ'' የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማስከበር የመላው አፍሪካን ነፃነት እና ክብር የማስጠበቅ ያህል የሚቆጠረው ለምንድንነው? ስንል ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ አህመድ ዘካሪያን በጉዳዩ ላይ ሰፊ ትንተና ይሰጡናል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple PodcastsSpotifyDeezerAfripodsPodcast AddictPocket CastsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0