የምዕራባውያኑ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ለአፍሪካ ቀንድና ለአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የሥጋት ምንጭ ሆኖ ቆይቷል - ኢትዮጵያዊ ምሁር

ሰብስክራይብ

የምዕራባውያኑ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ለአፍሪካ ቀንድና ለአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የሥጋት ምንጭ ሆኖ ቆይቷል - ኢትዮጵያዊ ምሁር

አብዛኞቹ የምዕራብ አውሮፓ ሀገራት የራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ምኞቶች ማሳካት እንጂ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ ሰላምና ደህንነት ትኩረታቸው አይደለም ሲሉ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር ሙከረም ሚፍታህ ከስፑትኒክ አፍሪካ ራይዚንግ አፍሪካ ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል፡፡

"ምዕራባውያን ሁልጊዜም በሌሎች ሀገራት ኪሳራ የራሳቸውን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0