https://amh.sputniknews.africa/20260821/4993658.html
አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል
አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል
Sputnik አፍሪካ
አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል በሰሜን ኢትዮጵያ በወርሀ ነሃሴ አጋማሽ ጀምሮ በድመቀት የሚከበረው የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል ልጃገረዶች በአደባባይ ወጥተው በነፃነት እየጨፈሩ እና እያዜሙ... 21.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-21T21:54+0300
2026-08-21T21:54+0300
2026-08-22T07:15+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4993505_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3adf1981353c3bde708034258480342b.jpg
አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል በሰሜን ኢትዮጵያ በወርሀ ነሃሴ አጋማሽ ጀምሮ በድመቀት የሚከበረው የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል ልጃገረዶች በአደባባይ ወጥተው በነፃነት እየጨፈሩ እና እያዜሙ የሚያከብሩት ልዩ በዓል ነው። በዓሉ ለሴቶች እንደነፃነት ቀን የሚቆጠር ሲሆን ያለምንም ጫና ቤት ለቤት እየዞሩ በዓሉን ያከብራሉ። የበዓሉን አከባበር እና ትውፊት በተመለከተ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ልጃገረዶች ልዩ በዓል እንዴት ለማክበር ተዘጋጅተዋል? የዋዜማውን ድባብ ያጋሩን መልካም በዓል! ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል
Sputnik አፍሪካ
አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል
2026-08-21T21:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4993505_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ee0bd23382a6c34c6f53d603cc111a5f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል
21:54 21.08.2026 (የተሻሻለ: 07:15 22.08.2026) አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል - የኢትዮጵያ ሴቶች ልዩ በዓል በሰሜን ኢትዮጵያ በወርሀ ነሃሴ አጋማሽ ጀምሮ በድመቀት የሚከበረው የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል ልጃገረዶች በአደባባይ ወጥተው በነፃነት እየጨፈሩ እና እያዜሙ የሚያከብሩት ልዩ በዓል ነው። በዓሉ ለሴቶች እንደነፃነት ቀን የሚቆጠር ሲሆን ያለምንም ጫና ቤት ለቤት እየዞሩ በዓሉን ያከብራሉ።
የበዓሉን አከባበር እና ትውፊት በተመለከተ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ይህ የኢትዮጵያ ልጃገረዶች ልዩ በዓል እንዴት ለማክበር ተዘጋጅተዋል? የዋዜማውን ድባብ ያጋሩን መልካም በዓል!
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X