የአፍሪካን ትስስር ለማጠናከር ከአካላዊ የሎጂስቲክስ መሠረተ ልማቶች ባሻገር የማይታያዩ የአሠራር ችግሮችን መፍታት ያስፈልጋል - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን ትስስር ለማጠናከር ከአካላዊ የሎጂስቲክስ መሠረተ ልማቶች ባሻገር የማይታያዩ የአሠራር ችግሮችን መፍታት ያስፈልጋል - ባለሙያ

ጥሩ መንገድ መኖር ብቻውን ቀልጣፋ የሎጂስቲክስ አገልግሎት ለማግኘት ዋስትና እንደማይሆን በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምግብና እሴት ሰንሰለት ትምህርት ክፍል ኃላፊ ዶ/ር መሳይ አየለ ከስፑትኒክ አፍሪካ ኮንቲኔንታል ድሪፍት ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ አብራርተዋል።

"የማይታዩት ክፍሎች የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴው ሰንሰለት ጥሩ ወይም መጥፎ እንዲሆን እና ለውጤታማ አቅርቦት የራሳቸው የሆነ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡"

የአኅጉሪቱን የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴ ለማሳለጥ የድንበር ማቋረጫ እና የቢሮክራሲያዊ አሠራር ማሻሻያዎች እኩል ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ አሳስበዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0