https://amh.sputniknews.africa/20260811/4981987.html
ከሆርሙዝ እስከ ብሪክስ፡- የኢራን ውጥረት የዓለምን የኃይል የበላይነት እንዴት እየቀየረው ነው?
ከሆርሙዝ እስከ ብሪክስ፡- የኢራን ውጥረት የዓለምን የኃይል የበላይነት እንዴት እየቀየረው ነው?
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በሆርሙዝ ሰርጥ ያለው የጂኦፖለቲካ ውጥረት በአፍሪካ የኢነርጂ ደህንነትና ኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንቃኛለን። በሁለተኛው ክፍላችን ደግሞ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚፈጥረውን ዕድል ወደ... 11.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-11T19:43+0300
2026-08-11T19:43+0300
2026-08-20T19:43+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4981828_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_974cf7aaa90ad82fa88eb3262ae83021.png
ከሆርሙዝ እስከ ብሪክስ፡ የኢራን ውጥረት የዓለምን የኃይል የበላይነት እንዴት እየቀየረው ነው?
Sputnik አፍሪካ
«አሜሪካ በኢራን ላይ በርካታ ሙከራዎችን አድርጋለች፣ ነገር ግን የኢራንን ኃይል መቆጣጠር አልቻለችም... ጦርነቱ እየሰፋ ከሄደ እና ኢኮኖሚው ጥያቄ ውስጥ ከገባ፣ አሜሪካ አሁን እውነተኛ ተፅዕኖ ላላቸው ብሪክስን ጨምሮ ለተቀናጁ ሀገራት እጇን ለመስጠት ልትገደድ ትችላለች።» ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ረዳት ፕሮፌሰር መሐመድ ኢሳ ሹራላ (ዶ/ር) ስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በሆርሙዝ ሰርጥ ያለው የጂኦፖለቲካ ውጥረት በአፍሪካ የኢነርጂ ደህንነትና ኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንቃኛለን። በሁለተኛው ክፍላችን ደግሞ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚፈጥረውን ዕድል ወደ ተጨባጭ ንግድ ለመቀየር የሚያስፈልጉትን የሎጂስቲክስና የንግድ ትስስሮች ከመሳይ አየለ(ዶ/ር) ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሎጂስቲክስና የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ረዳት ፕሮፌሰር ጋር እንዳስሳለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በሆርሙዝ ሰርጥ ያለው የጂኦፖለቲካ ውጥረት በአፍሪካ የኢነርጂ ደህንነትና ኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንቃኛለን። በሁለተኛው ክፍላችን ደግሞ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚፈጥረውን ዕድል ወደ ተጨባጭ ንግድ ለመቀየር የሚያስፈልጉትን የሎጂስቲክስና የንግድ ትስስሮች ከመሳይ አየለ(ዶ/ር) ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሎጂስቲክስና የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ረዳት ፕሮፌሰር ጋር እንዳስሳለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4981828_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_654ddb9c0872b45cdf49f5ca37fadd61.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
ከሆርሙዝ እስከ ብሪክስ፡- የኢራን ውጥረት የዓለምን የኃይል የበላይነት እንዴት እየቀየረው ነው?
19:43 11.08.2026 (የተሻሻለ: 19:43 20.08.2026) "አሜሪካ በኢራን ላይ በርካታ ሙከራዎችን አድርጋለች፣ ነገር ግን የኢራንን ኃይል መቆጣጠር አልቻለችም... ጦርነቱ እየሰፋ ከሄደ እና ኢኮኖሚው ጥያቄ ውስጥ ከገባ፣ አሜሪካ አሁን እውነተኛ ተፅዕኖ ላላቸው ብሪክስን ጨምሮ ለተቀናጁ ሀገራት እጇን ለመስጠት ልትገደድ ትችላለች።" ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ረዳት ፕሮፌሰር መሐመድ ኢሳ ሹራላ (ዶ/ር) ስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በሆርሙዝ ሰርጥ ያለው የጂኦፖለቲካ ውጥረት በአፍሪካ የኢነርጂ ደህንነትና ኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንቃኛለን። በሁለተኛው ክፍላችን ደግሞ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚፈጥረውን ዕድል ወደ ተጨባጭ ንግድ ለመቀየር የሚያስፈልጉትን የሎጂስቲክስና የንግድ ትስስሮች ከመሳይ አየለ(ዶ/ር) ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሎጂስቲክስና የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ረዳት ፕሮፌሰር ጋር እንዳስሳለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox