https://amh.sputniknews.africa/20260821/4984480.html
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ የንግድ ውህደት በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አማካኝነት በሕጋዊ ማዕቀፎች ሊመሠረት ቢችልም... 21.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-21T07:59+0300
2026-08-21T07:59+0300
2026-08-21T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4984327_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_abf5451f9a529ede09e67f7606d39e13.jpg
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ የንግድ ውህደት በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አማካኝነት በሕጋዊ ማዕቀፎች ሊመሠረት ቢችልም የሎጂስቲክስ ውህደት ግን መሠረታዊ መሠረተ ልማቶችና ተቋማት መሟላት እጅግ ይፈልጋል ሲሉ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምግብና እሴት ሰንሰለት ትምህርት ክፍል ኃላፊ ዶ/ር መሳይ አየለ ኮንቲኔንታል ድሪፍት ፖድካስት ላይ ተናግረዋል። "አኅጉራዊ ገበያን በሕጋዊ መንገድ መመሥረት ትልቅ እርምጃ ቢሆንም፣ አፍሪካ ግን በተበጣጠሱ ትራንስፖርት ሁኔታ፣ በድንበር ላይ ባሉ የአሰራር ችግሮች፣ እጅግ በተደጋገሙ የሰነድ መስፈርቶች እንዲሁም በሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍተቶች እየተፈተነች ትገኛለች" በማልት አብራርተዋል። ባለሙያው ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
2026-08-21T07:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4984327_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d7b1046e65223c74c3febd9f3f28f189.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
07:59 21.08.2026 (የተሻሻለ: 08:04 21.08.2026) የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የላቀ ዓላማን እውን ለማድረግ የቀረጥ እንቅፋቶችን በማስወገድ አኅጉራዊ ገበያ መፍጠር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
የንግድ ውህደት በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አማካኝነት በሕጋዊ ማዕቀፎች ሊመሠረት ቢችልም የሎጂስቲክስ ውህደት ግን መሠረታዊ መሠረተ ልማቶችና ተቋማት መሟላት እጅግ ይፈልጋል ሲሉ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምግብና እሴት ሰንሰለት ትምህርት ክፍል ኃላፊ ዶ/ር መሳይ አየለ ኮንቲኔንታል ድሪፍት ፖድካስት ላይ ተናግረዋል።
"አኅጉራዊ ገበያን በሕጋዊ መንገድ መመሥረት ትልቅ እርምጃ ቢሆንም፣ አፍሪካ ግን በተበጣጠሱ ትራንስፖርት ሁኔታ፣ በድንበር ላይ ባሉ የአሰራር ችግሮች፣ እጅግ በተደጋገሙ የሰነድ መስፈርቶች እንዲሁም በሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍተቶች እየተፈተነች ትገኛለች" በማልት አብራርተዋል።
ባለሙያው ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X