ሩሲያ እና ማያንማር ሁለት-ሦስተኛ የንግድ ዝውውራቸውን በሩብል በማድረግ ጠንካራ የፋይናንስ ትብብር እንደፈጠሩ ፑቲን ገለጹ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ማያንማር ሁለት-ሦስተኛ የንግድ ዝውውራቸውን በሩብል በማድረግ ጠንካራ የፋይናንስ ትብብር እንደፈጠሩ ፑቲን ገለጹ

​ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ይህንን የገለጹት በዛሬው ዕለት በሞስኮ ከሚያንማር መሪ ሚን ኦንግ ህላይንግ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።

ፑቲን በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

​ የሩሲያ ኩባንያዎች በማያንማር የባሕርን ጨምሮ በነዳጅ እና ተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት ፕሮጀክቶች ላይ ለመሰማራት ዝግጁ ናቸው፣

​ የሩሲያን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ማያንማር ለመላክ እና በሀገሪቱ በኩል ለሌሎች ለማስተላለፍ ጥሩ እድሎች አሉ፣

​ ሩሲያ እና ማያንማር በወታደራዊ እና በወታደራዊ-ቴክኒክ ዘርፍ ጥብቅ ትብብር መስርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0