ማዳጋስካር የመጀመሪያውን ሕዝበ ውሳኔ በሐምሌ 2027 ለማካሄድ ቀን ቆረጠች

© telegram sputnik_ethiopiaማዳጋስካር የመጀመሪያውን ሕዝበ ውሳኔ በሐምሌ 2027 ለማካሄድ ቀን ቆረጠች
ማዳጋስካር የመጀመሪያውን ሕዝበ ውሳኔ በሐምሌ 2027 ለማካሄድ ቀን ቆረጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2026
ሰብስክራይብ

ማዳጋስካር የመጀመሪያውን ሕዝበ ውሳኔ በሐምሌ 2027 ለማካሄድ ቀን ቆረጠች

​ የሀገሪቱን የወደፊት ሕገ-መንግሥታዊ ማዕቀፍ የሚወስነው የመጀመሪያው ሕዝበ ውሳኔ፤ "ሪፐብሊኩን መልሶ በማዋቅር ፕሮግራም" ሥር የሚከናወን ይሆናል።

​ ይፋ በተደረገው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፤ ከሕዝበ ውሳኔው ቀጥሎ እ.ኤ.አ እስከ ታህሳስ 2027 መጨረሻ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

​ መንግሥት ዝርዝር የድርጊት መርኃ- ግብሩን በየካቲት አጋማሽ ለደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ (ሳድክ) ማስረከቡን ኮሎኔል ሚካኤል ራንድሪያኒሪና አረጋግጠዋል። ኮሌኔሉ ይህንን ይፋ ያደረጉት በቅርቡ ከተካሄደው የሳድክ ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0