የዳኑብ ወንዝ ድርቀት ሰጥመው የተሰወሩ የሂትለር ጦር መርከቦችን አወጣ

ሰብስክራይብ

#viral | የዳኑብ ወንዝ ድርቀት ሰጥመው የተሰወሩ የሂትለር ጦር መርከቦችን አወጣ

በአካባቢው የተፈጠረው ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል፤ የዳኑብ ወንዝ የውሃ መጠን በታሪክ አነስተኛ ደረጃ ላይ እንዲወርድ ማድረጉን ተከተሎ፤ እ.ኤ.አ በ1944 ሰጥማ የነበረችው የጀርመን ኤምኤፍፒ ወታደራዊ የጭነት መርከብ ተገልጣለች።

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ሰጥመው የነበሩ እና በሰርቢያ ፕራሆቮ አቅራቢያ የወጡት 200 የሚጠጉ መርከቦች ያልፈነዱ የጦር መሣሪያዎችን እንደያዙ እና የባሕር ትራንስፖርት እንቅስቃሴን እያስተጓጎሉ እንደሚገኙ ተዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0