የሩሲያ ድሮኖች የዩክሬን የሎጂስቲክ ማዕከል፣ የድሮን ማከማቻ እና ወታደራዊ ሠፈርን ደመሰሱ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ድሮኖች የዩክሬን የሎጂስቲክ ማዕከል፣ የድሮን ማከማቻ እና ወታደራዊ ሠፈርን ደመሰሱ

የሩሲያ 'ጌራን-4 ሲከር' ድሮኖች ሦስት ዋና ዋና የዩክሬን ኢላማዎችን መትተዋል፦

በኦዴሳ የሚገኝ የሎጂስቲክስ ማዕከል፣

በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል የድሮን ማከማቻን፣

በዶብሮፖል የዩክሬን ኃይሎች ጊዜያዊ የጦር ስምሪት ቦታ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0