እንደ ቀጣና ተግባቦትን ማጠናከር አለብን - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን
19:33 17.08.2026 (የተሻሻለ: 19:34 17.08.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
እንደ ቀጣና ተግባቦትን ማጠናከር አለብን - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን
የመንግሥት የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች "ማኅበረሰቡን የሚያበቃ" እና "በዙሪያቸው ያለውን ዓለም እንዲረዱ" የሚያስችል መረጃ በማቅረብ "ግንዛቤ መፍጠር" አለባቸው ሲሉ ኖሞንዴ ምኑክዋ በደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ዙሪያ ፀለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አፅንኦት ሰጥተዋል።
ይህንን ለማሳካት ባለሥልጣኗ ሁለት ዋና ዋና መስኮችን ጠቁመዋል፦
🟠 ወጣቶችን ለማስተማር እና በትምህርት ቤቶች ውስጥ ስለ ደቡባ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ የሚደረጉ ክርክሮችን የሚያበረታታ መሠረታዊ ትምህርት።
🟠 በምሁራን ዘንድ በኅብረቱ ጥቅሞች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ የሚፈጥር ጥናትና ምርምር።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X