ለአፍሪካውያን አስፈላጊውን ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ለአፍሪካውያን አስፈላጊውን ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰርጌ ላቭሮቭ በቀጣናዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት ማብራሪያ፤ ሩሲያ "በኢኮዋስ አባላት እና ከኅብረቱ በወጡት ሦስቱ የሳኅል ሀገራት ጥምረት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ነበረበት ለመመለስ ፍላጎት አላት" ብለዋል።

በተጨማሪም፤ "ይህ [የጋና የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነት] ለአፍሪካ ኅብረት ተግባራዊ ሥራዎች አዲስ መነቃቃትን እንደሚፈጥር ምንም ጥርጥር የለንም" ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0