https://amh.sputniknews.africa/20260816/4941987.html
የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ
የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ በሱኤዝ ቦይ ላይ እንደታየው በባሕር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እክሎች በሚያጋጥሙበት ወቅት ይህ የባሕር መተላለፊያ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል... 16.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-16T16:38+0300
2026-08-16T16:38+0300
2026-08-16T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/10/4941834_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_a65b302ff1c83a33ee7adf33e9a5c65e.jpg
የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ በሱኤዝ ቦይ ላይ እንደታየው በባሕር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እክሎች በሚያጋጥሙበት ወቅት ይህ የባሕር መተላለፊያ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል በብራዚል የባሕር ኃይል ጦር ኮሌጅ የሁኔታዎች ግምገማ ቡድን የሰሃራ በታች አፍሪካ ተመራማሪ የሆኑት ሉኢሳ ባርቦሳ አዜቬዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ይህ የአፍሪካ የባሕር ዳርቻ ከአውሮፓ ጋር ለሚያገናኙ የንግድ መስመሮች ጥቅም ላይ ሊውል እንደሚችልም ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ
2026-08-16T16:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/10/4941834_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_484d3a9048fde68cd71a5bfc90ce583d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ
16:38 16.08.2026 (የተሻሻለ: 16:44 16.08.2026) የሞዛምቢክ ቻናል ስትራቴጂካዊ እና አማራጭ የባሕር መንገድ ሊሆን ይችላል - ብራዚላዊ ተመራማሪ
በሱኤዝ ቦይ ላይ እንደታየው በባሕር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እክሎች በሚያጋጥሙበት ወቅት ይህ የባሕር መተላለፊያ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል በብራዚል የባሕር ኃይል ጦር ኮሌጅ የሁኔታዎች ግምገማ ቡድን የሰሃራ በታች አፍሪካ ተመራማሪ የሆኑት ሉኢሳ ባርቦሳ አዜቬዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ይህ የአፍሪካ የባሕር ዳርቻ ከአውሮፓ ጋር ለሚያገናኙ የንግድ መስመሮች ጥቅም ላይ ሊውል እንደሚችልም ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X