በኢራን ዙሪያ ያለውን ውጥረት መርገብ የዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋን ሊያንረው ይችላል - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaበኢራን ዙሪያ ያለውን ውጥረት መርገብ የዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋን ሊያንረው ይችላል - ባለሙያ
በኢራን ዙሪያ ያለውን ውጥረት መርገብ የዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋን ሊያንረው ይችላል - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.08.2026
ሰብስክራይብ

በኢራን ዙሪያ ያለውን ውጥረት መርገብ የዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋን ሊያንረው ይችላል - ባለሙያ

የነዳጅ ዋጋ መቀነስ የዋጋ ንረት ጫናን ሊቀንስ፣ የወለድ ምጣኔ ቅናሽ የገበያ ግምቶችን ሊመልስ እና የወርቅ ዋጋ እንዲያሻቅብ መንገድ ሊከፍት ይችላል ሲሉ የሶሊድ ኢንቨስትመንትስ ኩባንያ የኢንቨስትመንት አማካሪ ኃላፊ አሌክሲ አንቶኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በዝቅተኛ የገበያ ግምት የውድ ብረቱ ዋጋ በአንድ ትሮይ ወቄት 4,300 ዶላር ሊሆን እንደሚችል የሚገመት ሲሆን፣ በከፍተኛ የገበያ ግምት ደግሞ በ5,400–5,600 ዶላር ክልል ውስጥ እንደሚሆን ተተንብዮአል ሲሉ አብራርተዋል።

የወርቅ የገበያ ዋጋ ከሰኔ 10 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሳምንት በአንድ ትሮይ ወቄት ከ4,400 ዶላር በላይ አልፏል። ማክሰኞ ዕለት በንግድ ወቅት ዋጋው ከ4,490 ዶላር በላይ ሆኖ ውሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0