በኮንሶ የተመረተ፦ የኮንሶው ታዳጊ ድንቅ ፈጠራ

ሰብስክራይብ

#Viral | በኮንሶ የተመረተ፦ የኮንሶው ታዳጊ ድንቅ ፈጠራ

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ተንቀሳቃሽ ምስል እንደሚያሳየው የኮንሶው ብልህ ታዳጊ ከወረቀት የሠራውን የእጅ "ቴሌቪዥን" በመጠቀም ለጎብኚዎች የመዝናኛ ትዕይንት እያቀረበ ይገኛል።

ይህን ጥበባዊ ፈጠራ እንዴት አገኙት? ሐሳብዎን ያጋሩን

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0