የፊደል ካስትሮ 100ኛ ዓመት፦ ከዕውቅ የሕግ ባለሙያነት እስከ አብዮታዊ መሪነት

ሰብስክራይብ

የፊደል ካስትሮ 100ኛ ዓመት፦ ከዕውቅ የሕግ ባለሙያነት እስከ አብዮታዊ መሪነት

በጦር ሰፈር ላይ ከተፈጸመ ደፋር ጥቃት እስከ አሜሪካ ድጋፍ ከሚደረግለት አምባገነን ፉልሄንሲዮ ባቲስታ ውድቀት ድረስ፤ አንድ ወጣት የሕግ ባለሙያ የአማፂያን ቡድንን አስተባብሮ መምራት ብቻ ሳይሆን፣ በሚሊዮን በሚቆጠሩ ኩባውያን ዘንድ የአብዮት ወላፈንን እንዴት እንዳቀጣጠለ አሳይቷል።

ስፑትኒክ እ.ኤ.አ. በ1959 ለተመዘገበው የኩባ አብዮት ድል መንገድ የጠረጉትን እና የደሴቲቱን ታሪክ ለእስከዘለዓለሙ የለወጡትን ዋና ዋና ሁነቶች በአኒሜሽን አቅርቦታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0