“ጾመ ፍልሰታ ለማርያም”፦ ከጾም እስከ ቅዱስ ቁርባን ተናፋቂ የአርምሞ ቀናት

ሰብስክራይብ

“ጾመ ፍልሰታ ለማርያም”፦ ከጾም እስከ ቅዱስ ቁርባን ተናፋቂ የአርምሞ ቀናት

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ የሆነው ይህ ታላቅ ጾም፤ ከ7 ዓመት ጀምሮ በሁሉም የዕድሜ ክልል ላይ ባሉ ምዕመናን ዘንድ በናፍቆት ይጠበቃል።

ከነሐሴ 1 እስከ 16 ባሉት ቀናት ምዕመናን በአርምሞ፣ በጸሎት፣ በሠዓታት፣ በማኅሌት፣ በማስቀደስ እና በቅዱስ ቁርባን ተሳትፎ ወደ ፈጣሪያቸው ይቀርባሉ።

ስፑትኒክ አፍሪካ ጾሙን አስመልክቶ በአዲስ አበባ በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት በመገኘት ከምዕመናን እና ከእምነቱ አባቶች ጋር ያደረገውን ቆይታ በቪዲዮው ይመልከቱ።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0