የኢትዮጵያ ብቻ የሆነው ዋልያ፦ ቁጥሩ እየጨመረ ነው
20:55 12.08.2026 (የተሻሻለ: 08:24 13.08.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ብቻ የሆነው ዋልያ፦ ቁጥሩ እየጨመረ ነው
በመላው ዓለም ቢዞር በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ የሚገኘው ዋልያ፣ አሁን ቁጥሩ ከ270 ወደ 306 አድጓል።
ለተጨማሪ መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካን ግራፊክስ ይመልከቱ
ብርቅዬው ዋልያ አይቤክስ ቁጥሩ ማሽቆልቆሉን ተከትሎ ለመጥፋት በእጅጉ የተጋለጠ በሚል መደብ ውስጥ በድጋሚ መካተቱ ይታወሳል፡፡
ይህ ለእርስዎ ምን ትርጉም አለው? ሐሳብዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ይጻፉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X