ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ በሚደረጉ የባሕር ጉዞዎች የስደተኞች ሞት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ

© telegram sputnik_ethiopiaከአፍሪካ ወደ አውሮፓ በሚደረጉ የባሕር ጉዞዎች የስደተኞች ሞት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ በሚደረጉ የባሕር ጉዞዎች የስደተኞች ሞት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.08.2026
ሰብስክራይብ

#SputnikInfographic | ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ በሚደረጉ የባሕር ጉዞዎች የስደተኞች ሞት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ

እ.ኤ.አ. በ2026 የመጀመሪያዎቹ አራት ወራት ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ ለማቋረጥ ሲሞክሩ ሕይወታቸውን ያጡ ስደተኞች ቁጥር ከ2025 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የተባበሩት መንግሥታት የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታውቋል።

በእነዚህ አራት ወራት ውስጥ በጥቅሉ 1,065 ስደተኞች ሕይወታቸውን አጥተዋል ወይም ደብዛቸው ጠፍቷል።

ዝርዝር መረጃዎችን ከስፑትኒክ አፍሪካ የመረጃ ግራፊክስ ይመልከቱ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0