- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ትኩረት የሚሻው የኢትዮጵያ ዝሆኖች ኅልውና

ሰብስክራይብ
ትኩረት የሚሻው የኢትዮጵያ ዝሆኖች ኅልውና

ዛሬ ነሐሴ 6 ዓለም አቀፍ የዝሆኖች ቀን ነው። ይህ ቀን እጅግ አስደናቂ የማስታወስ ችሎታ፣ ጥልቅ ማኅበራዊ ትስስር እና ከፍተኛ አስተዋይነት ያላቸውን እኚህን ግዙፋን የምናስብበት ዕለት ነው።

በ1970ዎቹ በኢትዮጵያ 10 ሺህ ገደማ ይገመት የነበረው አጠቃላይ የዝሆኖች ቁጥር አሁን ላይ ከ2000 እስከ 2500 እንደማይበልጥ ጥናቶች ያሳያሉ።

የኢትዮጵያ ዝሆኖች ቁጥር በ5 አሥርት ዓመታት ውስጥ ከ75 እስከ 90 በመቶ ገደማ ለምን አሽቆለቆለ? ቪዲዮውን ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0