የሩሲያ ጦር ለዩክሬን ጦር ቁሳቁስ የሚያቀርቡ የወደብ መሰረተ ልማቶችን እና መርከቦችን አጠቃ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
18:45 12.08.2026 (የተሻሻለ: 18:54 12.08.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር ለዩክሬን ጦር ቁሳቁስ የሚያቀርቡ የወደብ መሰረተ ልማቶችን እና መርከቦችን አጠቃ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
ረቡዕ ዕለት በጥቁር ባሕር ውስጥ በሚገኙ በርካታ የጦር እና የሎጂስቲክስ ኢላማዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የተመቱት ኢላማዎች፦
▪ በቼርኖሞርስክ ወደብ፦ የነዳጅ ማከማቻ ታንከሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የማውረጃና የማከማቻ ተቋማት፤
▪ በኦዴሳ ወደብ ፦ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነች የጭነት መርከብ፤
▪ በኦቻኮቭ ወደብ ፦ የባሕር ኃይል ጥበቃ ጀልባ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X